Saturday, August 27, 2022
ወንድሞችና እህቶች የአርዮሳውያኑን የመጽሃፍ ቅዱስ ትርጉም ታዘቡልኝ!!!
ምንጭ <<ክብረ መላእክት በዘመናት>> አዘጋጅ ሊ/ኅ ተግባሩ አዳነ 2ተኛ እትም 2006ዓ.ም ገጽ 66
ኢያሱ 5:13-15 ቃሉ እንዲህ ይላል!!!
<<
እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ። ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው።
እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።
የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን። አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው። ኢያሱም እንዲሁ አደረገ።
Thursday, August 25, 2022
Wednesday, August 24, 2022
Tuesday, August 23, 2022
Monday, August 22, 2022
Saturday, August 20, 2022
Tuesday, August 16, 2022
Friday, August 5, 2022
Thursday, August 4, 2022
Subscribe to:
Posts (Atom)