Saturday, January 7, 2023
ሥርዓተ ማኅሌት ዘቅዱስ ጊዮርጊስ 'ጥር 18'
💠ሥርዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ ትሩፋተ ገድል ኲኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለ ሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዓፅሙ።
ዚቅ
እግዚአብሔር ኃያል ወጽኑዕ፤ እግዚአብሔር ኃያል በውስተ ፀብዕ፤ ዘአጽንዖ በመንፈስ ቅዱስ፤ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ይደልዎ ክሂል ለመለኮተ ዚአሁ፤ በላዕለ ገብሩ ዘአርአየ ኃይሎ።
ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ዚቅ
አዳም ይእቲ ወሠናይት፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት፤ ንዑ ንስግድ ኲልነ፤ ኀበ ማርያም እምነ።
ነግሥ
ይትባረክ እግዚአብሔር ዘአልዓለከ በሥልጣን፤ ከመ ትማዖ ለሰይጣን፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓውደ ዱድያኖስ ኲኑን፤ እክልኑ አባልከ ዘሐረፅዎ በዕብን፤ ወርቅኑ ዘፈተንዎ በእሳት ርሱን።
ዚቅ
ተመከሩ ሰማዕት ከመ ወርቅ በእሳት፤ ተወክፎሙ መድኃኒነ ከመ ጽንሐሐ መሥዋዕት።
መልክአ ጊዮርጊስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሰሌዳ ሞገስ መጽሐፉ፤ ዘያሜኒ ኲሎ ወዘያስተሴፉ፤ ጥዑመ ዜና ጊዮርጊስ ለሀሊበ ዕጎልት ሱታፉ፤ ሰላምከ ወረድኤትከ በላዕሌየ ያዕርፉ፤ አኮ ለምዕር ዳዕሙ ለዝላፉ።
ዚቅ
ነአምን ዜናሁ ነአምን ዜናሁ፤ ጊዮርጊስ ስሙ እምኀበ አቡሁ ነአምን ዜናሁ።
ወረብ
ነአምን 'ዜናሁ'/፪/ ለጊዮርጊስ/፪/
እምኀበ 'አቡሁ'/፪/ ነአምን ዜናሁ ነአምን/፪/
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ጥዑም ለጒርዔየ ነቢብከ፤ እመዓር ወሦከር ጥዕመኒ ለአፉየ፤ መዓርዒር ቃለ ሕግከ፤ ይኄይሰኒ ሕገ አፉከ፤ እምአዕላፍ ወርቅ ወብሩር፤ መዓርዒር ቃለ ሕግከ፤ ወበእንተዝ አፍቀርኩ ትእዛዘከ፤ እምወርቅ ወእምጳዝዮን፤ መዓርዒር ቃለ ሕግከ፤ ጎል አግመረከ ወአብራክ ሐቀፋከ፤ ወአጥባት ሐፀናከ፤ ጊዮርጊስ ሰበከ ወንጌለከ።
መልክአ ጊዮርጊስ
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ ጽድቆ፤ በስመ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድመ ዓላውያን በኢናፍቆ፤ ጊዮርጊስ ዕጉሥ ለመንገነ ሥቃይ ጻሕቆ፤ ልሳንየ ለውዳሴከ እስመ ረሰይኩ መሰንቆ፤ በመትልወ ስምከ ጸሐፍ ለስምየ ኊልቆ።
ዚቅ
መንገነ መንገነ ሶበ ነጸረ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስምዓ መዊት ጥህረ።
ወረብ
'መንገነ'/፪/ ሶበ ነጸረ/፪/
ቅዱስ 'ጊዮርጊስ'/፪/ 'ለስምዓ መዊት ጥህረ'/፪//፪/
መልክአ ጊዮርጊስ
ሰላም ዕብል ለአጻብአ እዴከ የውጣ፤ ወለአጽፋሪሆን ዓዲ ዲበ ከተማሆን ዘተለብጣ፤ ጊዮርጊስ ኲኑን ለሐራተ ኀጺን በውስጣ፤ ቅዱሳት አጻብኢከ ዲበ ርእስየ ይሡጣ፤ ቅብዓ ቅድስና ዕፍረተ ዘዕፁብ ሤጣ።
ዚቅ
ጊዮርጊስ ኲኑን በዲበ መንገን፤ ሐራዊ ምእመን መዋዔ ሰይጣን።
ወረብ
ሐራዊ 'ምእመን'/፪/ መዋዔ ሰይጣን/፪/
ዲበ በዲበ መንገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ኲኑን (ሰማዕት)/፪/
መልክአ ጊዮርጊስ
ሰላም ለአማዑቲከ ወለንዋየ ውስጥከ ክዕዋት፤ አመ አፀሩከ በምክያድ ከመ አስካለ ወይን ወዘይት፤ ጊዮርጊስ ክቡር መክብበ ሰማዕት፤ በእንተ አባላቲከ እለ ተከፍላ ለኀበ ፲ቱ ክፍላት፤ ኢይሰስል እምኔየ ዘለከ ረድኤት።
ዚቅ
ንዋየ ውስጡ እስከ ይትረአይ ሰተሩ፤ ሥጋሁ መተሩ፤ ውስተ ዓዘቅት ዓፅሞ ወገሩ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሞዖሙ ለፀሩ።
ወረብ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 'ለፀሩ ሞዖሙ'/፪//፪/
ዓፅሞ ወገሩ ውስተ ዓዘቅት/፬/
ዓዲ (ወይም)
ወረብ
ንዋየ ውስጡ ይትረአይ እስከ ይትረአይ ሰተሩ/፪/
ሥጋሁ መተሩ ውስተ ዓዘቅት ዓፅሙ ወገሩ/፪/
መልክአ ጊዮርጊስ
ሰላም ለሰኳንዊከ ውስተ ዓፀደ ስምዕ ዘአንሣሕለላ፤ ዱድያኖስሃ ወጣዖታቲሁ ኢጻሕላ፤ ጊዮርጊስ ኲኑን ለመቅጹተ ሐጺን በነበልባላ፤ ስመከ በተአምኖ ሶበ እጼውዕ በኩህላ፤ ረዳኢ ኪያነ ለነፍስየ በላ።
ዚቅ
ወአዘዘ ዱድያኖስ ንጉሥ፤ አግበረ ሎቱ አሣዕነ ዘሐጺን፤ ወአስተሣዓንዎ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተመትረ ሥርው ወተክዕወ ደሙ፤ ወሶበ ስዕን ሠጊረ ጽቡት ሖረ፤ ጸርሐ ጊዮርጊስ በዓቢይ ቃል ወይቤ፤ እፎ ኢይኄሊ፤ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል።
ወረብ
አምላኪየ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል/፪/
ጸርሐ ጊዮርጊስ ወይቤ በዓቢይ ቃል/፪/
ምልጣን
ከመ ፀበል ዘነፋስ ዘረውዎ ደብረ ይድራስ፤ ወወገርዎ ውስተ ዓዘቅት ይቡስ፤ ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ፤ አማን ፀሐየ ልዳ ኮከበ ፋርስ።
አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ ፀሐየ ልዳ አማን በአማን/፩/
ፀሐየ ልዳ ኮከበ ፋርስ/፬/
ወረብ
ከመ ፀበል ዘነፋስ ዘረውዎ ደብረ ይድራስ/፪/
ለብፁዕ ወለቅዱስ 'ቅዱስ'/፪/ ጊዮርጊስ ሰማዕት/፪/
ቅንዋት
ተሰደ ሰይጣን ወተቀደሰ ዓለም፤ በእንተ ልደቱ ለወልደ እግዚአብሔር፤ ነቢያት ኮንዎ ሰማዕቶ ከመ ይትወለድ ክርስቶስ እምድንግል፤ አክሊሎሙ ለሰማዕት፤ ወረደ ዲበ ዕፅ ተሰቅለ።
💠መልካም በዓል 💠
👉በፌስቡክ (face book)
ማህሌት ዘያሬድ
ወይም
https://www.facebook.com/107194674507884/posts/150471063513578/?app=fbl ይኸንን ሊንክ ተጭነው ያገኙናል።
👉በቴሌግራም
ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ
@Mahletzekidusyared
@Mahletzekidusyared
@Mahletzekidusyared
ላይ ያገኙናል ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (share) ያድርጉት።
ወስብሀት ለእግዚአብሔ።
Friday, January 6, 2023
Subscribe to:
Posts (Atom)