Wednesday, March 3, 2021

ቆየት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መዝሙሮች ::

ቁጥር 54 ላይ ሌላ ጉድ ተመልከቱ። እንዲህ ይላል...
*"...#በፈሰሰ_ደሟ እኛን ንጹሓን አድርጋ..."*።
እነዚህ ሰዎች ማርያም ናት የምታማልደው የሚሏት ለኬንስ የተሰቀለችልን ማርያም ናት የሚል እምነት ኖሯቸው ነው። እናሳዝናለን ሳንረዳላቸው ቀርተን ነው ለካ።






#በፈሰሰ_ደሟ

የማርያም ደም
ታምረ ማርያም ቁጥር 54 ላይ ሌላ ጉድ ተመልከቱ። እንዲህ ይላል...
*"...#በፈሰሰ_ደሟ እኛን ንጹሓን አድርጋ..."*።



No photo description available.
6

ዮሐንስ አፈ-ወርቅ
ከ 349-407 ድኅረ-ልደት ይኖር የነበረው ዮሐንስ የቆስጠንጥኒያ ኤጲስ ቆጶስ "ክሪሶቶም" Χρυσόστομος የሚል ስም አለው፥ ይህም ስም ከሁለት ቃላት የተዋቀረ ነው። "ክሪሶስ" χρῡσός ማለት "ወርቅ" ማለት ሲሆን "ቶሞስ" τομος ማለት ደግሞ "አፍ" ማለት ነው። በጥቅሉ "አፈ-ወርቅ" ወይም "የወርቅ አፍ" ማለት ነው። ዮሐንስ ለምን አፈ ወርቅ እንደተባለ ያውቁ ኖሯል? የሴት ብልት (ሃፍረተሥጋ) በመሳሙ ነው 🤭🤭
ተአምረ ማርያም የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር እንደሆነ እና የሳመው ሰውም አፈ ወርቅ ተብሎ በማርያም እንደተጠራ ይነግረናል እውን የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር ነውን?
« ወንድሞቸ አምላክን ስለወለደች በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነብስ ስለ ፀናች ስለ ክብርት እመቤታችን ክብርና ገናናነት የሴት ኃፍረትን በሳመ ጊዜ ሊቀ ጳጳሳትን ሳይሾም አስቀድሞ #አፈ #ወርቅ እንዳለችው እወቁ ። »
(ተአምረ ማርያም 48ተኛው ተአምር )
ታላቁ የሐይማኖት አባት ይህን ስያሜ በማርያም የተቀበለው በዚህ ተግባሩ ነው ክርስቲያን ወገኖች ሆይ ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት ትወስዳላችሁ ?
በማርያም አፈ ወርቅ ተብላችሁ መጠራት ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ 😄 .......................
በረከቱ ይደርባችሁ




ሥላሴ ወንድን የፈጠሩት ሴትን ቀጥቅጦ እንዲደበድባት ነው፦
መጽሐፈ አክሲማሮስ ዘዓርብ ገፅ 154
"መትቶ እና ቀጥቶ እንዲያኖራት ብለው ሴትን በኃይልና በጉልበት ብርቱ አድርገው ፈጠሩት"





እውን ማርያም ይህ ታደርጋለች?
• አባ ጊዮርጊስ በአንድ ወቅት ለሽንት ሜዳ ተቀምጦ ሳለ <<ማርያም ማርያም>> ቢል
ማርያም ተገልጣ <<እንዴት እዚህ ዐይነ-ምድርህ ላይ ትጠራኛለህ ብትለኝ ብወድሽ ነዋ እባክሽ
ከእንግዲህ ወድህ ዐይነ-ምድር እንዳይወጣኝ መቀመጫዬን ለጉሚልኝ> ብሎ ፀልዮ ማርያምም ለጉማልኝ ሄደች::
ምንጭ፦ ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘገስጫ ገፅ 39/ከበዕንተ ማርያም
በማርያ ማላገጥ ከዚህ በላይ ምን አለ?? ጌታና ከጌታ የሆነ በተለያየ ችግር ምክንያት የተደፈነ መቀመጫን ይከፍታል እንጂ አይደፍንም።አረ ማርያምን ማዋረድ ይብቃ



"ኢየሱስ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከማርያም ለመወለድ ሲመጣ ሚካኤል እስከ አምስተኛው ሰማይ ድረስ ሸኝቶታል"
📖(ድርሳነ ሚካኤል ዘታኅሣሥ ገጽ.75 ቁ.89።)📖
በለው🙊 ይሄኔ ነው ማምለጥ.....🏃‍♀
5