Friday, April 30, 2021
Thursday, April 29, 2021
Tuesday, April 27, 2021
Sunday, April 25, 2021
Saturday, April 24, 2021
Thursday, April 22, 2021
Wednesday, April 21, 2021
በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት
መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ምሳሌ-6የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤ ሁልጊዜም በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል። ትእዛዝ መብራት፥ ሕግም ብርሃን ነውና፥ የተግሣጽም ዘለፋ...
መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፴፩
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ምሳሌ-31ብርቱ መጠጥ ወዴት ነው? ይሉ ዘንድ፤ እንዳይጠጡና ሕግን እንዳይረሱ፥ የድሀ ልጆችንም ፍርድ እንዳያጐድሉ። ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት...። ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ...
ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፰
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ኢሳይያስ-8ይወድቁማል፥ ይሰበሩማል፥ ይጠመዱማል፥ ይያዙማል። ምስክሩን እሰር፤ በደቀ መዛሙርቶቼም መካከል ሕጉን አትም። ከያዕቆብም ቤት ፊቱን የመለሰውን እግዚአብሔርን... አይገባውምን? ወይስ ለሕያዋን ሲሉ ሙታንን ይጠይቃሉን? ወደ ሕግና ወደ ምስክር ሂዱ! እንዲህም ያለውን ቃል ባይናገሩ ንጋት አይበራላቸውም። እነርሱም ተጨንቀውና ተርበው...
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፲፯
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ሳሙኤል-ካልዕ-17አኪጦፌልም አቤሴሎምን። አሥራ ሁለት ሺህ ሰዎች ልምረጥና ደክሞና እጁ ዝሎ ሳለ እወድቅበታለህ፥ አስፈራውማለሁ፤ ከእርሱም ጋር ያለው ሕዝብ ሁሉ ይሸሻል... በመጣ ጊዜ አቤሴሎም። አኪጦፌል ያለው ይህ ነው፤ ነገሩን እናደርገው ዘንድ ይገባልን? ባይሆን ግን አንተ ንገረን ብሎ ተናገረው። ኩሲም አቤሴሎምን። አኪጦፌል በዚህ...
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፬
www.ethiopicbible.com/books/የማርቆስ-ወንጌል-4በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው፥ ፍሬም አልሰጠም። ሌላውም በመልካም መሬት ላይ ወደቀና ወጥቶ አድጎ ፍሬ ሰጠ፥ አንዱም ሠላሳ አንዱም ስድሳ አንዱም መቶ አፈራ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ አለ። ብቻውንም በሆነ ጊዜ፥ በዙሪያው የነበሩት ከአሥራ ሁለቱ ጋር ስለ ምሳሌው ጠየቁት። እንዲህም አላቸው። ለእናንተ...
ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘሌዋውያን-14እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። በመንጻቱ ቀን የለምጻሙ ሕግ ይህ ይሆናል፤ ወደ ካህኑ ይወስዱታል። ካህኑም ከሰፈር ወደ ውጭ ይወጣል፤ ካህኑም... በእግዚአብሔር ፊት ያስተሰርይለታል። ለመንጻቱ የሚያስፈልገውን ነገር ለማያገኝ የለምጽ ደዌ ላለበት ሰው ሕግ ይህ ነው። እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ...
ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፱
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ኢሳይያስ-59እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም ከመስማት አልደነቈረችም፤ ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል ለይታለች፥ እንዳይሰማም... ይመጣል፥ በያዕቆብም ዘንድ ከኃጢአት ለሚርቁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ከእርሱ ጋር ያለው ቃል ኪዳኔ ይህ ነው ይላል እግዚአብሔር፥ በአንተ ላይ ያለው መንፈሴ...
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ራእይ-14ነውር የለባቸውም። በምድርም ለሚኖሩ ለሕዝብም ለነገድም ለቋንቋም ለወገንም ሁሉ ይሰብክ ዘንድ የዘላለም ወንጌል ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ መካከል ሲበር... ማጭድ ነበረው። በእሳትም ላይ ሥልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከመሠዊያው ወጥቶ ስለታም ማጭድ ያለውን። ዘለላዎቹ ፈጽመው በስለዋልና ስለታሙን ማጭድህን ስደድና በምድር...
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫
www.ethiopicbible.com/books/የማቴዎስ-ወንጌል-13መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ደቀ... ግን አልተሰጣቸውም። ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። ስለዚህ እያዩ ስለማያዩ እየሰሙም ስለማይሰሙ ስለማያስተውሉም...
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፬
www.ethiopicbible.com/books/የሐዋርያት-ሥራ-4ተሰበሰቡ፤ እነርሱንም በመካከል አቁመው። በምን ኃይል ወይስ በማን ስም እናንተ ይህን አደረጋችሁ? ብለው ጠየቁአቸው። በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ... ነገር ስንኳ የራሱ እንደ ሆነ ማንም አልተናገረም። ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው...
በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/የሉቃስ-ወንጌል-14በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? ብሎ ለሕግ አዋቂዎችና ለፈሪሳውያን ተናገረ። እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። ከእናንተ... ለመደምደሚያ የሚበቃ ያለው እንደ ሆነ አስቀድሞ ተቀምጦ ከሳራውን የማይቈጥር ማን ነው? ያለዚያ መሠረቱን ቢመሠርት፥ ሊደመድመውም ቢያቅተው፥ ያዩት ሁሉ። ይህ ሰው...
ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፯
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘሌዋውያን-7የበደል መሥዋዕት ሕግ ይህ ነው፤ ቅዱስ ቅዱሳን ነው። የሚቃጠለውን መሥዋዕት በሚያርዱበት ስፍራ የበደሉን መሥዋዕት ያርዱታል፤ ደሙንም በመሠዊያው ላይ በዙሪያው... አንድ ሕግ ነው፤ በእርሱ የሚያስተሰርይ ካህን ይወስደዋል። የማናቸውንም ሰው የሚቃጠል መሥዋዕት የሚያቀርብ ካህን ያቀረበው የሚቃጠለው መሥዋዕት ቁርበት ለዚያው...
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ራእይ-1መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ... ወዳሉት ወደ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ላክ አለኝ። የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥ በመቅረዞቹም መካከል...
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ራእይ-22በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ። በወንዙም ወዲያና ወዲህ በየወሩ...፥ ና። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን...
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯
www.ethiopicbible.com/books/መዝሙረ-ዳዊት-37ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤ ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር። ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል... ያስተምራል፥ አንደበቱም ፍርድን ይናገራል። የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው፥ በእርምጃውም አይሰናከልም። ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለከተዋል፥ ሊገድለውም ይወድዳል...
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯
www.ethiopicbible.com/books/የማቴዎስ-ወንጌል-7ከእናንተ ማን ሰው ነው? ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው? እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም...
መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ ፫
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-አስቴር-3አሥራ ሁለተኛው ወር እስከ አዳር ድረስ በሐማ ፊት ፉር የተባለውን ዕጣ ይጥሉ ነበር። ሐማም ንጉሡን አርጤክስስን። አንድ ሕዝብ በአሕዛብ መካከል በመንግሥትህ አገሮች ሁሉ ተበትነዋል፤ ሕጋቸውም ከሕዝቡ ሁሉ ሕግ የተለየ ነው፥ የንጉሡንም ሕግ አይጠብቁም፤ ንጉሡም ይተዋቸው ዘንድ አይገባውም። ንጉሡም ቢፈቅድ እንዲጠፉ...
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፯
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ወንጌል-7አይሁድም። እርሱ ወዴት ነው? እያሉ በበዓሉ ይፈልጉት ነበር። በሕዝብም መካከል ስለ እርሱ ብዙ ማንጐራጐር ነበረ፤ አንዳንዱም። ደግ ሰው ነው፤ ሌሎች... የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም። ሙሴ ሕግን አልሰጣችሁምን? ከእናንተ...
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፫
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ኢያሱ-ወልደ-ነዌ-3መካከል አለፉ። ሕዝቡን። የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት። በእናንተና በታቦቱ መካከል ያለው ርቀት በስፍር ሁለት ሺህ ክንድ ያህል ይሁን፤ በዚህ መንገድ በፊት አልሄዳችሁበትምና የምትሄዱበትን መንገድ እንድታውቁ ወደ ታቦቱ አትቅረቡ...
መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ ፬
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-አስቴር-4መርዶክዮስም የተደረገውን ሁሉ ባወቀ ጊዜ ልብሱን ቀደደ፥ ማቅም ለበሰ አመድም ነሰነሰ፥ ወደ ከተማይቱም መካከል ወጣ፥ ታላቅም የመረረ ጩኸት ጮኸ። ማቅም ለብሶ... የወርቁን ዘንግ ካልዘረጋለት በቀር፥ እርሱ ይሞት ዘንድ ሕግ እንዳለ ያውቃሉ፤ እኔ ግን ወደ ንጉሡ ለመግባት ይህን ሠላሳውን ቀን አልተጠራሁም። አክራትዮስም የአስቴርን...
፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፫
www.ethiopicbible.com/books/፪ኛ-የጴጥሮስ-መልእክት-3ምድርም በእግዚአብሔር ቃል ከውኃ ተጋጥማ በውኃ መካከል እንደ ነበሩ ወደው አያስተውሉምና፤ በዚህም ምክንያት ያን ጊዜ የነበረ ዓለም በውኃ ሰጥሞ ጠፋ፤ አሁን... በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን...
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ዜና-መዋዕል-ካልዕ-14ዐፀዶቹንም ቈረጠ፤ የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ይሹ ዘንድ፥ ሕጉንና ትእዛዙንም ያደርጉ ዘንድ ይሁዳን አዘዘ። ከይሁዳም ከተሞች ሁሉ የኮረብታውን መስገጃዎችና... ኢትዮጵያውያንን መታ፤ ኢትዮጵያውያንም ሸሹ። አሳም ከእርሱም ጋር ያለው ሕዝብ እስከ ጌራራ ድረስ አሳደዱአቸው፤ ኢትዮጵያውያንም ፈጽመው እስኪጠፉ ድረስ ወደቁ...
ትንቢተ ሚልክያ ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ሚልክያ-2ደነገጠ። የእውነት ሕግ በአፉ ውስጥ ነበረች፥ በከንፈሩም ውስጥ በደል አልተገኘበትም፤ ከእኔም ጋር በሰላምና በቅንነት ሄደ፥ ብዙ ሰዎችንም ከኃጢአት መለሰ። ካህኑ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነውና ከንፈሮቹ እውቀትን ይጠብቁ ዘንድ ይገባቸዋል፥ ሰዎችም ሕግን ከአፉ ይፈልጉ ዘንድ ይገባቸዋል። እናንተ ግን ከመንገዱ...
ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፯
www.ethiopicbible.com/books/ወደ-ሮሜ-ሰዎች-7ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን? ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር በሕግ ታስራለችና፤ ባልዋ ቢሞት ግን ስለ ባል ከሆነው ሕግ ተፈትታለች። ስለዚህ ባልዋ በሕይወት ሳለ ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ ትባላለች፤ ባልዋ ቢሞት ግን ከሕጉ አርነት...
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/መኃልየ-መኃልይ-ዘሰሎሞን-2እኔ የሳሮን ጽጌ ረዳ የቈላም አበባ ነኝ። በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ፥ እንዲሁ ወዳጄ በቈነጃጅት መካከል ናት። በዱር እንዳለ እንኮይ፥ እንዲሁ ውዴ በልጆች መካከል ነው። ከጥላው በታች እጅግ ወድጄ ተቀመጥሁ፥ ፍሬውም በጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው። ወደ ወይን ጠጁም ቤት አገባኝ፥ በእኔ ላይ ያለው ዓላማውም...
በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት
ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፱
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘፍጥረት-9ወፎች፥ በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱትም፥ በባሕር ዓሦችም ሁሉ ላይ ይሁን፤ እነርሱም በእጃችሁ ተሰጥተዋል። ሕይወት ያለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ መብል ይሁናችሁ፤ ሁሉን...። እግዚአብሔርም አለ። በእኔና በእናንተ መካከል፥ ከእናንተም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል፥ ለዘላለም የማደርገው የቃል ኪዳን ምልክት...
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፲፭
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ኢያሱ-ወልደ-ነዌ-15ለይሁዳም ልጆች ነገድ በየወገናቸው እስከ ጺን ምድረ በዳ እስከ ደቡብ መጨረሻ እስከ ኤዶምያስ ዳርቻ ድረስ ዕጣ ሆነላቸው። በደቡብም በኩል ያለው ድንበራቸው... አጠገብ ነበረ፤ በደቡብ በኩል ያለው ድንበራቸው ይህ ነው። በምሥራቅም በኩል ያለው ድንበር እስከ ጨው ባሕር እስከ ዮርዳኖስም መጨረሻ ነበረ። በሰሜንም በኩል...
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፳
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ኢያሱ-ወልደ-ነዌ-20በስሕተት ስለ ገደለው ነፍሰ ገዳዩን በእጁ አሳልፈው አይስጡት። በማኅበሩ ፊት ለፍርድ እስኪቆም ድረስ፥ በዚያም ወራት ያለው ታላቁ ካህን እስኪሞት ድረስ... እስኪቆም ድረስ በደም ተበቃዩ እጅ እንዳይሞት ሳያውቅ ሰውን የገደለ ወደዚያ እንዲሸሽ፥ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ በመካከላቸውም ለሚቀመጥ መጻተኛ የተለዩ ከተሞች...
፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፭
www.ethiopicbible.com/books/፩ኛ-ወደ-ቆሮንቶስ-ሰዎች-5በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና። እናንተም... ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥ መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው። መመካታችሁ መልካም...
፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/፩ኛ-ወደ-ጢሞቴዎስ-2ይህ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም...
ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮
www.ethiopicbible.com/books/ወደ-ሮሜ-ሰዎች-16በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። በጌታ...፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ። የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ...
ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፮
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ሕዝቅኤል-6ሥራችሁም ይሻራል። ተወግተውም የሞቱት በመካከላችሁ ይወድቃሉ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። ነገር ግን በአገሮች በተበተናችሁ ጊዜ ከሰይፍ ያመለጡትን ቅሬታ በአሕዛብ መካከል አስቀርላችኋለሁ። ከእናንተም የዳኑት ከእኔ በራቀው በአመንዝራ ልባቸውና ጣዖቶቻቸውን በተከተሉ በአመንዝራ ዓይኖቻቸው የተሰበርሁትን እኔን...
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳
www.ethiopicbible.com/books/የሐዋርያት-ሥራ-20አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ። አሁንም፥ እነሆ፥ እኔ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁ ሁላችሁ ከእንግዲህ ወዲህ ፊቴን እንዳትዩ አውቃለሁ። ስለዚህ እኔ ከሰው ሁሉ ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ...
ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፰
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ሆሴዕ-8መለከትን ወደ አፍህ አቅርብ፤ ቃል ኪዳኔን ተላልፈዋልና፥ በሕጌም ላይ ዐምፀዋልና በእግዚአብሔር ቤት ላይ እንደ ንስር ይመጣል። እነርሱም። አምላክ ሆይ፥ እኛ... ዘርተዋል፥ ዐውሎ ነፍስንም ያጭዳሉ፤ አገዳ የለውም፥ ከፍሬውም ዱቄት አይገኝም፤ ቢገኝም እንግዶች ይበሉታል። እስራኤል ተውጦአል፥ በአሕዛብም መካከል ዛሬ...
ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፩
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘዳግም-31አትፍራ፥ አትደንግጥ አለው። ሙሴም ይህችን ሕግ ጻፈ፥ የእግዚአብሔርንም የቃል ኪዳኑን ታቦት ይሸከሙ ለነበሩት ለሌዊ ልጆች ለካህናቱ ለእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ... ዘንድ እርሱ በመረጠው ስፍራ ሲከማች፥ ይህን ሕግ በእስራኤል ሁሉ ፊት በጆሮው አንብበው። ይሰሙና ይማሩ ዘንድ፥ አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ይፈሩ ዘንድ፥ የዚህንም...
በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ራእይ-2በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ... ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና። መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት...
ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፯
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘዳግም-17በእስራኤልም መካከል እንዲህ ያለ ርኵሰት እንደ ተሠራ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ በርህ ታመጣቸዋለህ... በመጀመሪያ የምስክሮች እጅ በኋላም የሕዝቡ ሁሉ እጅ ትሁንበት፤ እንዲሁም ክፋቱን ከመካከልህ አስወግድ። በደምና በደም፥ በፍርድና በፍርድ፥ በመቍሰልና በመቍሰል መካከል...
፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮
www.ethiopicbible.com/books/፪ኛ-ወደ-ቆሮንቶስ-ሰዎች-6አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው... በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ስለዚህም ጌታ። ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም...
፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፭
www.ethiopicbible.com/books/፩ኛ-ወደ-ተሰሎንቄ-ሰዎች-5እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው። ወንድሞች ሆይ፥ በመካከላችሁ የሚደክሙትን በጌታም የሚገዙአችሁን የሚገሥጹአችሁንም ታውቁ... የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን፤ አሜን...
ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/ወደ-ዕብራውያን-2መሰከረ። ሁሉን ከእርሱ በታች ባስገዛ ጊዜ ያልተገዛለት ምንም አልተወምና። አሁን ግን ሁሉ እንደ ተገዛለት ገና አናይም፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ... ከአንድ ናቸውና፤ ስለዚህም ምክንያት። ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ፤ ደግሞም። እኔ በእርሱ እታመናለሁ፤ ደግሞም...
Subscribe to:
Posts (Atom)