Friday, June 11, 2021

የማርያምን ሥዕል አቅፎ ጡትዋን ጠባ የተባለው የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ጉድ ግብረ ሰዶማዊ ልምምድ ይሉሃል እንግዲህ...

አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የማርያምን ሥዕል አቅፎ ጡቷን ጠባ፥ ከጡቶቿም ጣዕሙ ድንቅ የሆነ ወተት ፈሰሰለት።


አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በልጅነቱ ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ አባቱ እንዲማር ለአንድ መምህር ይሰጠዋል፥ ሰባት ዓመት ሙሉ ተምሮ 4ና ፊደል ቁጥር ማጥናት ስለተሳነው መምህሩ ለአባቱ ወስዶ ልጁን መለሰለት። አባቱም በስዕለት ስለወለደው እንደማይቀበለውና ከእሱ ጋር እያገለገለ እንዲቆይ ነገረው፥ አባ ጊዮርጊስም ለመነኮሳት እህል እየፈጨ እዚያው ያገለግል ጀመር።

ታዲያ አንድ ቀን ከማርያም ሥዕል ፊት እየሰገደ ትምህርቱን እንድትገልጥለት ካልሆነ እንድትገድለው ሲለምናት ማርያምም ከመልአኩ ዑራኤል ጋር መጥታ ጽዋ ብርሃን እንዳጠጣችውና የሰማይና የምድር ሚስጥር እንደተገለጸለት ለክብሯ የምስጋናና የውዳሴ መጽሐፍትን እንደጻፈ ይነገራል። ከነዚያ ውስጥ አንዱ የሆነውን « ኆኅተ ብርሃን » የተባለውን መጽሐፍ እንዴት እንደ ደረሰላት ምክኒያቱን በገድሉ ሲናገር እንዲህ ይላል፦
«ዳግመኛም ከዕለታት አንድ ቀን እንደልማዱ ለስም አጠራርዋ ስግደት ይሁንና ከእመቤታችን ሥዕል ፊት ሲጸልይ በፍቅሯ ጣዕም ኅሊናው ተመሰጠ፥ ወደ ሥዕልዋም ሔደ አቀፋትም። በሃይማኖትም #የሥዕልዋን #ጡቶች #ጠባ፥ ከጡቶቿም ጣዕሙ ድንቅ የሆነ ወተት ፈሰሰለት አጠገበችው አረካችውም። ያን ጊዜም በመንፈስ ቅዱስ ደስ ተሰኘ ለምስጋናዋ ክብር የሚገባ ኆኅተ ብርሃን የተባለ መጽሐፍንም ደረሰላት » (ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ምዕራፍ 4 ቁጥር 1—2)

ምሥል ፦ በተመሳሳይ በ11ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ የነበረውና ከማርያም ጡት እንደጠባ የሚናገረው ቅዱስ በርናንድ አባ ጊዮርጊስ በ13 መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ እንደነበሩ ልብ ይሏል።

ለተጨማሪ በቴሌግራም ያግኙን
http://telegram.me/orthox


 ዮሐንስ ለምን አፈ ወርቅ እንደተባለ ያውቁ ኖሯል? የሴት ብልት (ሃፍረተሥጋ) በመሳሙ ነው 🤭🤭

ተአምረ ማርያም የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር እንደሆነ እና የሳመው ሰውም አፈ ወርቅ ተብሎ በማርያም እንደተጠራ ይነግረናል እውን የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር ነውን?

 ዮሐንስ ለምን አፈ ወርቅ እንደተባለ ያውቁ ኖሯል? የሴት ብልት (ሃፍረተሥጋ) በመሳሙ ነው 🤭🤭

ተአምረ ማርያም የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር እንደሆነ እና የሳመው ሰውም አፈ ወርቅ ተብሎ በማርያም እንደተጠራ ይነግረናል እውን የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር ነውን?

 ዮሐንስ ለምን አፈ ወርቅ እንደተባለ ያውቁ ኖሯል? የሴት ብልት (ሃፍረተሥጋ) በመሳሙ ነው 🤭🤭

ተአምረ ማርያም የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር እንደሆነ እና የሳመው ሰውም አፈ ወርቅ ተብሎ በማርያም እንደተጠራ ይነግረናል እውን የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር ነውን?

« ወንድሞቸ አምላክን ስለወለደች በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነብስ ስለ ፀናች ስለ ክብርት እመቤታችን ክብርና ገናናነት የሴት ኃፍረትን በሳመ ጊዜ ሊቀ ጳጳሳትን ሳይሾም አስቀድሞ #አፈ#ወርቅ እንዳለችው እወቁ ። »
(ተአምረ ማርያም 48ተኛው ተአምር )

ታላቁ የሐይማኖት አባት ይህን ስያሜ በማርያም የተቀበለው በዚህ ተግባሩ ነው ክርስቲያን ወገኖች ሆይ ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት ትወስዳላችሁ ?

በማርያም አፈ ወርቅ ተብላችሁ መጠራት ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ 😄 .......................

በረከቱ ይደርባችሁ

https://t.me/orthox 

No photo description available.

Thursday, June 10, 2021


በምጣ እጅግ አስገራሚ ነገር ነዉ
🙆🏻😳👇🏻
እና ሌሎች ውሸቶች #በተአምረ #ማርያም
ተአምረ…
See More
No photo description available.
28
6 Shares
Like
Comment
Share
መነኩሴው የማርያምን ጡት ጠባ!
እና ሌሎች ውሸቶች በተአምረ ማርያም
ተአምረ ማርያም …
See More
1
Like
Comment
Share
መነኩሴው የማርያምን ጡት ጠባ!
እና ሌሎች ውሸቶች በተአምረ ማርያም
ተአምረ ማርያም …
See More
No photo description available.
12
1 Share
Like
Comment
Share
መነኩሴው የማርያምን ጡት ጠባ!
ውሸቶች እስኪ አትለፈው እረጋ ብለህ አምብብ ፡ አመዛዝን መካከለኛ አስተሳሰብ ይኑርህ !!
ተአምረ ማርያም …
See More
No photo description available.
1
Like
Comment
Share
በጣም እጅግ አስገራሚ ነገር ነዉ
🙆🏻😳👇🏻
እና ሌሎች ውሸቶች #በተአምረ #ማርያም
ተአምረ ማርያም
ውሸት …
See More
No photo description available.
4
1 Share
Like
Comment
Share