Monday, June 5, 2023

ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼዉዖ። ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይ ጸ ዉዖ። ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለጸባ ዒ ነ ይጽብ ዖ ወልታሁ ነሢኦ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚጠራዉ ስሙ ጣፋጭ ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚበላዉ የሕይወት እንጀራ ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚሰዋዉ የድኅነት በግ ነዉ። ይባርኩን ዘንድ ደቀ መዛሙርቱን ይላክ። ጋሻ ጦሩን አንሥቶ የሚጣላንን ይጣላዉ። መቅድመ ተአምረ ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼዉዖ። ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይ ጸ ዉዖ። ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለጸባ ዒ ነ ይጽብ ዖ ወልታሁ ነሢኦ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚጠራዉ ስሙ ጣፋጭ ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚበላዉ የሕይወት እንጀራ ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚሰዋዉ የድኅነት በግ ነዉ። ይባርኩን ዘንድ ደቀ መዛሙርቱን ይላክ። ጋሻ ጦሩን አንሥቶ የሚጣላንን ይጣላዉ።