Sunday, August 8, 2021

ይህ አንቀጽ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ሴቶች ነው፤ ሳይኳሉና ሳይቀባቡ ሰውነታቸውን በሚገባ ሸፍነው ሚወጡ ሙስሊም ሴቶችን ቂል አድርገው ለሚስሏቸው ኦርቶዶክስ ሴቶች፥ እባካቹ በጥሞና አንብቡት፡-
"ነገር ግን ላመኑ ሴቶች #ራሳቸውን በንጽህና #ሊሸፍኑ_ይገባል #የፊታቸውን #ውበት #በማሳመርና #ቀለም #በመቀባት #አይደለም፥ እግዚያብሔር በፈጠረው መልክ ውስጥ ጥቅም በሌለው #ኩል #በመኳልና #ማጌጥም #አይደለም፤ #እንዲህ #ያለውንም #ሁሉ #አይስሩ፤ ነገር ግን እነሱ #ተከናንበው #በጎዳና ራሳቸውን ዝቅ አድርገው #ይሂዱ፡፡ ምእመናት ሆይ! ራሳችሁን ጠብቁ ከማንም ጋር አትነጋገሩ፤ ይልቁንም ከባሎቻቹ ጋር በጥላቻ አትነጋገሩ" (መጽሀፈ-ዲድስቅልያ ገጽ 22 ፥አንቀጽ 32)
No photo description available.
43
Like
Share


No comments:

Post a Comment