Friday, September 3, 2021




ንስሐ በዱላ
አክሲማሮስ ዘዓርብ

አዳም ሔዋንን መቷት ቢሆን እሷም አበሳየ ብላ ተቀብላ ቢሆን ንስሐቸው ይቀል ነበር 😃
ሔዋን ግን አዳም ሊደበደባት ሲያባራት ተደብቃ አመለጠች

1ኛ ሴቶች ማጀት እስካልገቡ ድረስ መማታት ይቻላል ማጀት ከገቡ በኃላ ግን ተከትሎ መምታት አይቻልም

2ኛ ሴቶች ሳይደበደቡ ንስሐ የለም

3ኛ ገነት ውስጥ ድብድብ ነበር
የክርስትና እሳቤ!!! 





No comments:

Post a Comment