ይህን ሁሉ ውሸት ለምን ዋሸን ኦርቶዶክስን በሙሉ አታለለ//አባቶች እያለቀሱ ስለመጋቢ በጋሻው ባልተጠበቀ ነገር ተና.. ኢየሱስ ይማልዳል የሚለው በተለያዩ ቋንቋዎች ሲነገር በኢየሱስ አማላጅነት ዙርያ የኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችንን ዓይን የሚከፍቱ ከግሪኩና ከዕብራይስጡ ጀምሮ አስረጂ ጽሑፎችና መዝገበ ቃላቱንም ተከትለው የተዘጋጁ ማብራርያዎች ኦርቶዶክሳውያንም ሆናችሁ ወንጌላውያን ወገኖቻችን ይህን ቪዲዮ ተከታትላችሁ ግንዛቤያችሁን ከፍ አድርጉ መረዳታችሁንም አሳድጉ
No comments:
Post a Comment