Tuesday, December 1, 2020

 "ሥርዓተ ዋዜማ ወማሕሌት ዘታሕሳስ ቅዱስ ገብርኤል" (PDF)

ዳውንሎድ አርገው ይጠቀሙ!

(በመምህር ዮሐንስ ለማ የተዘጋጀ)ነቢያት ወሃዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኩልነ ።

ማሕበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።
ማርያም እግዝእትን ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስም ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር ።
ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምህሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሳህሎ ይክፍለነ ።
ኀበ ተርህወ ገነት ወሃበ ተነጽፈ እረፍት ይክፍለነ ነሃሉ ውስተ በአቶሙ ለቅዱሳን (ሦስት ጊዜ በአራራይ በል) ።

No comments:

Post a Comment