"... እርኲሳን (ክፉ ጽሕፈት) መጻሕፍት የሚባሉት ብዛታቸው እንዚኽ ብቻ አይደሉም፤ በግልጽ መጽሕፍቱ የተገኙት እና ቃለ መጠይቅ ያደረኩላቸው ሰዎች የጠቆሙኝ መጽሐፍት ናቸው፤ እነሱም ጥቂቱን እንኳን ብንመለከት፦
* ሐተታ መናፍስት
* ዐውደ ከዋክብት /ፍካሬ ከዋክብት/
* ዐውደ ነገሥት
* መጽሐፈ አስማት
* መፍትሔ ሥራይ
* መልክአ ሳጥናኤል
* መጽሐፈ ቆጵርያኖስ
* መጽሐፈ ቱላዳን
* መርበብተ ሰሎሞን
* መፅረሬ ጾር
* ዕጸ ድብዳቤ
* መጽሐፈ ድብዳቤ
* መጽሐፈ ሕይወት
* መጽሐፈ ሟርት
* መጽሐፈ ጥንቆላ
* ዐቃቤ ርዕስ
* መድፍነ ጸር
* ልሳነ ሰብእ
* ኀልመ ዮሴፍ
* ራእየ ሳቤላ
* መልክአ ራጉኤል ባለ ጠልሰም
* መጽሐፈ አዕባን
* መጽሐፈ መድኃኒት
* መጽሐፈ ዕንቁ
* መጽሐፈ ሸረረቢ
* ልፋፈ ጽድቅ
* መጽሐፈ አርድእት ....
አንዳንዶቹን መጻሕፍት የዕውቀት/የጥበብ ሰጪ እንጂ፣ የጥንቆላ መጻሕፍት አይደሉም የሚሉም አሉ፤ መጻሕፍቱ አንዳንዶቹ በትክክለኛ ጥንቆላ ለመሥራት የሚጠቀሙባቸው ሲኾኑ አንዳንዱ ደግሞ ጥንቆላ ለተሠራበት መፍቻ እንደ መድኃኒት መፈለጊያ (መፍቻ) ተደርገው የተዘጋጁ ናቸው፤ ...
('ክፉ ጽሕፈት'፤ ነኀብር በብርሃኑ፤ ፳፻፲፪ ዓ.ም. ፤ ገጽ ፴፱/39)

ቤተ መጻሕፍት
@betemetsihafLike0Is this your channel? Confirm ownership for additional features
"ቅዱሳት መጻሕፍት፡ ለሰው ልጅ መድኀኒት የታዘዘባቸው የማዘዣ ወረቀት መኾናቸዉን ተገንዝባችኊ አንቡቧቸው።"
('ርጢን' ገጽ ፲፫)፧፧፧፧
የ'ቤተ መጻሕፍቱ' ሊንክ
https://t.me/betemetsihaf
ለማንኛውም አስተያየት https://t.me/getnetfekadu
+251910070338
+251988240624
('ርጢን' ገጽ ፲፫)፧፧፧፧
የ'ቤተ መጻሕፍቱ' ሊንክ
https://t.me/betemetsihaf
ለማንኛውም አስተያየት https://t.me/getnetfekadu
+251910070338
+251988240624
11 Dec 2019, 14:43 (418 days ago)
"... እርኲሳን (ክፉ ጽሕፈት) መጻሕፍት የሚባሉት ብዛታቸው እንዚኽ ብቻ አይደሉም፤ በግልጽ መጽሕፍቱ የተገኙት እና ቃለ መጠይቅ ያደረኩላቸው ሰዎች የጠቆሙኝ መጽሐፍት ናቸው፤ እነሱም ጥቂቱን እንኳን ብንመለከት፦
* ሐተታ መናፍስት
* ዐውደ ከዋክብት /ፍካሬ ከዋክብት/
* ዐውደ ነገሥት
* መጽሐፈ አስማት
* መፍትሔ ሥራይ
* መልክአ ሳጥናኤል
* መጽሐፈ ቆጵርያኖስ
* መጽሐፈ ቱላዳን
* መርበብተ ሰሎሞን
* መፅረሬ ጾር
* ዕጸ ድብዳቤ
* መጽሐፈ ድብዳቤ
* መጽሐፈ ሕይወት
* መጽሐፈ ሟርት
* መጽሐፈ ጥንቆላ
* ዐቃቤ ርዕስ
* መድፍነ ጸር
* ሐተታ መናፍስት
* ዐውደ ከዋክብት /ፍካሬ ከዋክብት/
* ዐውደ ነገሥት
* መጽሐፈ አስማት
* መፍትሔ ሥራይ
* መልክአ ሳጥናኤል
* መጽሐፈ ቆጵርያኖስ
* መጽሐፈ ቱላዳን
* መርበብተ ሰሎሞን
* መፅረሬ ጾር
* ዕጸ ድብዳቤ
* መጽሐፈ ድብዳቤ
* መጽሐፈ ሕይወት
* መጽሐፈ ሟርት
* መጽሐፈ ጥንቆላ
* ዐቃቤ ርዕስ
* መድፍነ ጸር

No comments:
Post a Comment