እውን ማርያም ይህ ታደርጋለች?
• አባ ጊዮርጊስ በአንድ ወቅት ለሽንት ሜዳ ተቀምጦ ሳለ <<ማርያም ማርያም>> ቢል
ማርያም ተገልጣ <<እንዴት እዚህ ዐይነ-ምድርህ ላይ ትጠራኛለህ ብትለኝ ብወድሽ ነዋ እባክሽ
ከእንግዲህ ወድህ ዐይነ-ምድር እንዳይወጣኝ መቀመጫዬን ለጉሚልኝ> ብሎ ፀልዮ ማርያምም ለጉማልኝ ሄደች::
ምንጭ፦ ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘገስጫ ገፅ 39/ከበዕንተ ማርያም
በማርያ ማላገጥ ከዚህ በላይ ምን አለ?? ጌታና ከጌታ የሆነ በተለያየ ችግር ምክንያት የተደፈነ መቀመጫን ይከፍታል እንጂ አይደፍንም።አረ ማርያምን ማዋረድ ይብቃ
No comments:
Post a Comment