ተሃድሶ ለኦርቶዶክስ ሐዋርያዊ አገልግሎት

Friday, November 13, 2020


  • 9+
1
1

Tewodero Demelash

NtolSponvsedmbermol Sec14lnrhul,ee usd20uStd17  · 
ጳጳሳት ያግቡ!

በቤተ ክርስቲያን ያለው ሥርዓት ጳጳስ ለመሆን የሚገባው ሰው በትዳር ያልተጠላለፈ መሆን አለበት የሚል ነው፡፡ በዚህም የተነሣ በምንኩስና ሕይወት ጸንቶ የኖረና ትዳርም ሆነ ልጅ የሌለው ሰው ነው የጵጵስናዋን ክብር የሚያገኘው፡፡ ይህ ሥርዓት ግን ‹‹ ‹ጵጵስናን ሊሾም የሚወድ መልካም ሥራን ወደደ› የሚለው ቃል የታመነ ነው፡፡ ነገር ግን ጵጵስናን የሚሾም እንዲህ ሊሆን ይገባዋል፡- የማይነቀፍ÷ አንዲት ሴት ያገባ÷ ትጉህ ሰው÷ ብልህ÷ እንደሚገባው የሚሠራ÷ እንግዳ ተቀባይ÷ ራሱን የጠበቀ÷ የሚያስተምርና የሚገስጽ÷ የማይሰክር÷ ለመማታት እጁን የማያፈጥን÷ ነገር ግን ትዕግሥተኛ÷ የማይጣላና ገንዘብን የማይወድ÷ የቤቱን አስተዳደር በመልካም የሚያስተዳድር÷ በፍጹም ንጽሕና የሚታዘዙ ልጆች ያሉት፡፡ ቤቱን ማስተዳደር የማይችል ሰው የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ያስተዳድራል?›› ከሚለው ጋር የማይስማማ ነው (1ኛ ጢሞቴዎስ 3÷1-5 - የ2000 ዕትም)፡፡ ከዚህም ጋር ብቻ ሳይሆን ከዲድስቅልያም ጋር አይስማማም፡፡ ዲድስቅልያ፤ ‹‹እንደዚህ ያለ ኤጲስ ቆጶስ አንዲት ሴት ያግባ ቤተ ሰቦቹን በመልካም ማስተዳደር የሚችል፣ የሚያስተምር የሚመክርና ልጆቹን በንጽሕና ያሳደገ ይሾም›› ይላልና (መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 4 ቊጥር 12)፡፡ በሐዋርያው ጳውሎስም ሆነ በዲድስቅልያ ትእዛዝ መሠረት አሁን ቤተ ክርስቲያንን በማስተዳደር ላይ ያሉት ሰዎች ቤተ ክርስቲያንን ለማስተዳደር ብቁ አይደሉም ማለት ነው፡፡ ጳጳሳት ማግባታቸው ለእነርሱም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን መልካም ነው፡፡ ሰይጣን አገልጋዮችን ከሚፈትንበትና ብዙዎችም ከወደቁበት ወጥመድ ውስጥ አንዱ የዝሙት ፈተና ነው፡፡ ..ለዚህ ደግሞ ሁነኛው መፍትሔ ባለ ትዳር መሆንና ለአገልግሎት በሚንቀሳቀሱበት ስፍራ ሁሉ የትዳር አጋራቸውን ይዘው መንቀሳቀስ መቻል ነው፡፡ ይህም ደግሞ ሰዎች በእነርሱ እንዳይፈተኑ እና እነርሱ ራሳቸውም በወሲባዊ ፍላጎት እንዳይፈተኑ ይረዳል፡፡ ‹‹ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት›› ተብሎ እንደተጻፈው (1ኛ ቆሮንቶስ 7÷2)፡፡ 
See Less
99
24 Comments
28 Shares
Like
Comment
Share

Comments

View 14 more comments
  • Solomon Gobena
    ወዳጄ እኔ ክርስቶስን እንደመሰልኩ እናንተ እኔን ምሰሉ ያለው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሚስት አግብቶ ነው??? ከጽሑፍህ ምን እንደተረዳው ታውቃለህ ባለህበት ሃይማኖት ጳጳስ ለመሆን አስበሃል የፍትወቱ ነገርም አላስችል ብሎሃል መቼም በተዋህዶ ቤት ሁለት ሆኖ መኖር አይቻልም ጵጵስና የፈለገ እራሱን ለክርስቶስ ጃንደረባ ያድርግ ማግባት ከፈለገ ምዕመን ከተማረ ደግሞ ካህን ይሆናል ይህ ግን ላንተ አለተፈቀ… 
    See More
    • Like
    •  · 
      Reply
    •  · 2y
  • Eyob Tamiru
    Eni milik hawariyat kerstosn kagnut bewala mist agbtwal endi? Rasachewn janderba nw yadergut enji keza bealm zuriya astmaru bastmarubtm bota menberu bensu tesym washew endi? Epis kopos lemhon be nhitna yenor nekfita yelilbet senay megbar yalw mehon al… 
    See More
    • Like
    •  · 
      Reply
    •  · 2y
  • Newsaron Abay
    • Like
    •  · 
      Reply
    •  · 2y
  • የአብ ፀጋ ይስማው
    ኣረ እባካችሁ ማሠብ መሥተዋል ከተውነ ቆየን "ክፋው አውሬ ዲያቢሎስ" ቤቱ አደረገን ማንኛው ፈላስፋ ነህ እባክህ ሠይጣን ለአመሉ መፅሀፍ-ቅዱስ ይጠቅሳል ድብቅ አጀንዳህን እዛው ማመን መታመን እንጅ ፍላጎት አይደለም አራሡን እንዲመቸው አኔ በማለት ነው ሣጥናኤል የወደቀው ያንተን መሥፈርት ተወው
    • Like
    •  · 
      Reply
    •  · 2y
  • Endalemaw Solomon
    ከአባቶች ልትማር ይስፈልግኃል እንጅ የአንቴን የዝሙት ወሬ ቃሉን በማጣመም አትድከም !!
    • Like
    •  · 
      Reply
    •  · 2y
  • Emi Habtu Etya
    Almagbatem eko geta yefqedew new yemilwen alnbebkem zq belo .abo tegermalek .kageba yalgeba mulu tekuretun grtan yasdestal yagrbama ena ena ant enwqwalen bezuriyachen .agebeto pipesna mnm layhon yechelal gn kagebaw yelq yalgebaw legeta giza yestal. Mn … 
    See More
    • Like
    •  · 
      Reply
    •  · 2y
Write a comment...

Posted by Yonas Asfaw at 9:36 PM
Email ThisBlogThis!Share to XShare to FacebookShare to Pinterest

No comments:

Post a Comment

Newer Post Older Post Home
Subscribe to: Post Comments (Atom)

About Me

Yonas Asfaw
View my complete profile

Blog Archive

  • ►  2025 (1)
    • ►  April (1)
  • ►  2024 (81)
    • ►  December (1)
    • ►  November (1)
    • ►  October (3)
    • ►  September (1)
    • ►  August (2)
    • ►  July (4)
    • ►  June (21)
    • ►  May (1)
    • ►  April (3)
    • ►  March (23)
    • ►  February (17)
    • ►  January (4)
  • ►  2023 (50)
    • ►  December (4)
    • ►  September (3)
    • ►  July (2)
    • ►  June (4)
    • ►  May (6)
    • ►  April (12)
    • ►  March (14)
    • ►  January (5)
  • ►  2022 (235)
    • ►  December (16)
    • ►  November (15)
    • ►  October (11)
    • ►  September (14)
    • ►  August (16)
    • ►  July (11)
    • ►  June (19)
    • ►  May (14)
    • ►  April (31)
    • ►  March (29)
    • ►  February (29)
    • ►  January (30)
  • ►  2021 (650)
    • ►  December (24)
    • ►  November (45)
    • ►  October (33)
    • ►  September (41)
    • ►  August (51)
    • ►  July (42)
    • ►  June (98)
    • ►  May (110)
    • ►  April (42)
    • ►  March (40)
    • ►  February (81)
    • ►  January (43)
  • ▼  2020 (89)
    • ►  December (38)
    • ▼  November (41)
      •  መጽሐፍ ቅዱስን ያጠናሰርግ በቃና… 3 ወይኑ ሲያልቅ የኢየሱስ እናት “ከእንግዲ...
      • ቁጥር (ምዕራፍ ለማግኘት ጠቅ ያድርጉ)አዲስ ዓለም አቀፍ ስሪት"ሴት ፣ ለምን ታ...
      •  መጽሐፍ ቅዱስን ያጠናበቃና የተደረገው ሠርግ… 3 የወይን ጠጅ ሲያልቅ የኢየሱስ...
      •  ◄ ዮሐ 2 4 ►
      • በእህታችን ረቂቅ ጋባዥነት በአባ ዮናስ ጌታነህ የተካሄደ የሕይወት ምስክትነትና ...
      • ሹመታቸው ከድንግል ማርያም የሆነ የእህተ ማርያምና የዘበነ የአስተምህሮ ግንኙነት...
      • ጌታ በጳውሎስ አጠገብ የቆመበት ጊዜ የሐዋርያት ሥራ 23 ፥ 11
      • የቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ የቅስና ሹመት ከእግ/ር ወይንስ ከድንግል ማርያም የዘ...
      • እይታን መቀየር በመጋቢ ፍቅር ኃይሌ የተዘጋጀ የክፍል ሦስት ትምህርት
      • ርዕስ ፦ ትድግናን የሚያመጡ ( ትንቢተ ሚክያስ 2 ፥ 12 እና 13 )
      • አርቲስት ዘማሪ ትዕግስት በሀገር ፣ በጤና ዙርያ ምሳሌ የሆነችበትና የተናገረችው...
      • አርቲስት ዘማሪ ትዕግስት በሀገር ፣ በጤና ዙርያ ምሳሌ የሆችበትና የተናገረችው ...
      • እነሆ በአዲስ አመት አዲስ ስጦታ በዘመኔ ያልተለየኸኝ አዲስ ቪዲዮ ዘማሪ ዲ/ን ...
      • አርቲስት ዘማሪት ትዕግስት ግርማ እናቴ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክን ሳልክዳት ...
      • አርቲስት ዘማሪት ትዕግስት ግርማ እናቴ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክን ሳልክዳት ...
      • ርዕስ ፦ የወንጌል ሥርጭትን አስመልክቶ በወንጌል አላፍርም
      • ወሒድ የሃይማኖት ንፅፅር ቤተ-መጣጥፍ17:36 ለአንተም በእርሱ ዕውቀት የሌለህን...
      • እግዚአብሔር ካልፈቀደለት በቀር ድንግል ማርያምን ማመስገን አትችልም በመምህር ዶ...
      •  
      • No title
      •  
      •  
      •  
      • እንዘምራለን Enzemralen New Ethiopian protestant gospe...
      • እይታን መቀየር የክፍል ሁለት ትምህርት በመጋቢ ፍቅር ኃይሌ
      • እግዚአብሔር ለሚሠራው ሥራ እውቅና መስጠት
      • No title
      • https://youtu.be/-213osUZ4EEHow to LIVESTREAM on Y...
      • የሐሰተኛ ነቢያት ውሸት ሲጋለጥ አገልግሎታችን የእግዚአብሔርን ቃል መሠረት ያደረ...
      • አስደናቂው የእህታችን ሐና ዓለሙ ሙሉ የሕይወት ምስክርነት
      • እንገዛልሀለን ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ | GOSPEL SINGER SAMUEL BO...
      • ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ (Singer Samuel Borsato)
      • እይታን መቀየር ክፍል አንድ መግቢያ ተከታታይ ትምህርት
      • መፀሃፍ ቅዱስ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ነገሮች ምን ይላል?
      • The blood of Jesus የሚል ሪስባንድ የኢየሱስ ደም እላው ላይ የታተመበ...
      • ርዕስ ፦ ተመልካች አለ
      • Streaming to Facebook Live With OBS
      • https://youtu.be/kGa7J9LNWhwhttps://youtu.be/kGa7J...
      • ርዕስ ፦ ሐዘን በምሽት ቢሆን ደስታ በማለዳ ይሆናል
      • Facebook Live Streaming For Churches - How To Liv...
      • ኢየሱስን ወደመጣበት የማይመልሱት ጉዳዮች ክፍል ሦስት ቊጥር አምስት
    • ►  October (10)
  • ►  2019 (18)
    • ►  December (18)
Picture Window theme. Theme images by 5ugarless. Powered by Blogger.