ተክለሃይማኖት ተቅማጡ (ቅዘኑ
) ከኢየሱስ ደም ጋር እኩል ሀይል አለው (ገድለ ተክለ ሃይማኖት ምዕራፍ 57 ቁ 23) ሳይጠራጠሩ እሱን አምነው በቃል ኪዳኑ እሱን መጠጊያ መቃብሩ ደግሞ ለሐጢያት ቤዛ ነው ይሉናል! ሐገራችን ላይ ያሉ የተዋህዶ ባህል ተከታዮች ይህንን ታሪክ እውነት ነው ብለው ያምናሉ ታዲያ ሰውየው ከስላሴ ውጭ እየተመለከ ያለ አማልክት አይደለም?
ገድለ ተክለሃይማኖት
የቄስ ሽንቱን ቅዘን ስጠጣ እና ሰውነቱን ስቀባ አይቻለው። ይህ ነገር ለእነሱ አድስ አይደለም።
እንስሳ እንኳ ከራሳቸውን የምወጣውን ቆሻሻ አይበለቱም አይጠቱም።
ምስሌ ድመትን ማየት ይቻላል።
ከራሷ የምወጣውን ቆሻሻ ትቀብራለች።

No comments:
Post a Comment