Tuesday, June 11, 2024

አለቃ ታዬ ማን ናቸው? Short Biography of Aleqa Taye Gebremariam

ይህ መጣጥፍ የስነ ጽሁፍ ሰዎች እና ስራዎቻቸው፡ ልቦለድ፣ የተውኔት ድርስት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ (1850-1960 ዎቹ) ከተሰኘው መጽሐፍ የተወሰደ ነው፡፡ መጽሐፉ በ2011 መስከረም ወር ለህትመት የበቃ ነው፡፡ አለቃ ታዬ ገብረ ማርያም በዘመናዊ የኢትዮጵያ አገረ ግዛት ግንባታ መባቻ ወቅት በተራማጅ አስተሳሰባቸውና በሀይማኖታዊ አስተምህሮታቸው ጎልተው የሚነሱ የስነ ሃይማኖት (theology) ምሁርና የታሪክ ጸሃፊ ነበሩ፡፡ በዚህች አጭር መጣጥፍ የእኚህን አንጋፋ ሰው የህይወት ታሪክ በአጭሩ ለማስቃኘት እሞክራለሁ፡፡ በህይወት ጉዛቸው ትርክት የወቅቱን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ከፍታና ዝቅታ ለማስቃኘት እሞክራለሁ፡፡ ይህ መጣጥፍ የስነ ጽሁፍ ሰዎች እና ስራዎቻቸው ሌቦሇዴ፣ የተውኔት ዴርስት እና ጋዛጠኝነት በኢትዮጵያ (1850-1960 ዎቹ) ከተሰኘው መጽሐፍ የተወሰዯ ነው መጽሐፉ በ2011 መስከረም ወር ሇህትመት የበቃ ነው አሇቃ ታዬ ገብረ ማርያም በ዗መናዊ የኢትዮጵያ አገረ ግዚት ግንባታ መባቻ ወቅት በተራማጅ አስተሳሰባቸውና በሀይማኖታዊ አስተምህሮታቸው ጎሌተው የሚነሱ የስነ ሃይማኖት (theology) ምሁርና የታሪክ ጸሃፊ ነበሩ በዙህች አጭር መጣጥፍ የእኚህን አንጋፋ ሰው የህይወት ታሪክ በአጭሩ ሇማስቃኘት እሞክራሇሁ በህይወት ጉዚቸው ትርክት የወቅቱን የኢትዮጵያ የፖሇቲካ ከፍታና ዜቅታ ሇማስቃኘት እሞክራሇሁ 1. አሇቃ ታዬ ገብረ ማርያም (1853 - 1916 ዓ.ም) ከቀዯምት ኢትዮጵያዊያን ምሁራን አንደ የሆኑት አሇቃ ታዬ ገብረ ማርያም ህዲር 21 ቀን 1853 ዓ.ም በወቅቱ አጠራር በጌ ምዴር አገረ ግዚት፣ ከምከም ቃሮዲ፣ ይፋግ በሚባሌ ቦታ ተወሇደ በግብርና ስራ የሚተዲዯሩት አባታቸው የትምህርትን ጥቅም ጠንቅቀው የተረደ ነበሩና ሌጃቸው ገና አፍ መፍታት ሲጀምር ከፊዯሌ ገበታ እንዱተዋወቅ ወዯ ትምህርት ቤት አስገቡት፤ የወሊጆቻቸው እንክብካቤ ግን ብዘም የ዗ሇቀ አሌነበረም፤ እናታቸውን በህጻንታቸው ያጡት አሇቃ ታዬ አባታቸው ጥሇዋቸው ወዯ ሸዋ ክፍሇ አገር በመሰዯዲቸው አጎታቸው ይኖሩበት ከነበረው ትግራይ እንዱሄደ ሆነ እዙያ ሲዯርሱ ግን አጎታቸው ወዯ ህንዴ አገር እንዯሄደ ስሇተነገራቸው ወዯዙያው መሄዴ አሇብኝ ብሇው ጉዞቸውን በመርከብ ሇመጀመር ወዯ ቀይ ባህር ዲርቻዋ ምጽዋ ከተማ አመሩ፤ ነገር ግን ውጥናቸው እንዲሰቡት ሳይሆን የህይወት ጉዞቸውን በላሊ አቅጣጫ የቀየረ ሆነ። በምጽዋ ምንም ዗መዴም ሆነ የሚያውቁት ሰው ያሌነበራቸው አሇቃ ታዬ እንዯ ቤተሰብ ሰብስቦ ሉያስተምራቸው የስዊዴሽ ሚሽነሪ ት/ቤት ፈቀዯ። የስዊዴን ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በአሇቃ ታዬ ህይወት ውስጥ ትሌቅ ቦታ አሇው፤ በትምህርት አቀባበሊቸው ፈጣን እና አይነግቡ ነበሩና የትምህርት ቤቱ ዱሪክተር የነበሩት ሉንዲሃሌ የቅርብ ረዲታቸው እንዱሆኑ አቀረቧቸው፤ በዙህም ቅደሳን ጥንታዊ መጻህፍትን በመተርጎሙ ስራ ሊይ የያኔው ወጣት ታዬ በትጋት ተሳትፈዋሌ አሇቃ ታዬ መንኩለ ከሚባሇው የሚሽነሪ ትምህርት ቤት ሳለ ሇሀገረኛ መጽሃፍትና ሇኦርቶድክስ ተዋህድ ቤተ ክርስቲያን የትምህርት ስርዓት የተሇየ ፍቅር ነበራቸው ጥንታዊ መጻህፍትንም እያዯኑ አብዜተው ይመራመሩ ነበር፤ ነገር ግን መጻህፍቱ በግእዜ ቋንቋ የተጻፉ በመሆናቸው የግዕዜ ቋንቋን ማወቅ ይጠበቅባቸዋሌ፤ እናም በ1875 ዓ.ም ወዯ ትውሌዴ መንዯራቸው ተመሌሰው ግዕዜ ትምህርት ቤት ገቡ፤ ከሁሇት ዓመታት በኋሊ ትምህርታቸውን እንዲጠናቀቁ በጌ ምዴርን ሇቀው ወዯ ምጽዋ አቅንተው በመምህርነት፣ በአስተርጓሚነትና በወንጌሌ ሰባኪነት አገሌግሇዋሌ። የምእራቡን ክርስትና አስተምህሮ እና የአውሮፓን ባህሌ መሰረት አዴርጎ የተቀረጸውን መንፈሳዊ የትምህርት ስርዓት በአንዴ በኩሌ፣ እንዱሁም ከታሊሊቅ የኦርቶድክስ ተዋህድ አዴባራትና ገዲማት የምስራቁን የክርስትና አስተምህሮ በጠሇቀ ሁኔታ መርምረዋሌ፤ ያገኙትን መንፈሳዊ ዕውቀት ሇህዜብ ሇማስተሊሇፍም ‹መጽሀፈ ሰዋሰው› የሚሇውን መጽሃፋቸውን አዯራጅተው ነበር። አሇቃ ታዬ ከአስራ ሶስት ዓመታት በኋሊ በ1890 ዓ.ም ወዯ ትውሌዴ አገራቸው በጌምዴር ተመሌሰው ወንጌሌን ሉሰብኩ፣ በዙያውም የቅኔ ትምህርታቸውንም በበጌ ምዴር ዘሪያ በሚገኙ ታሊሊቅ ገዲማት ሉከታተለ መጡ አስተምህሯቸው ግን የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ ቀኖናን የሚቃረን ነው በሚሌ ከህዜብ ውግ዗ትን አስነስቶባቸው ነበር። ማህበራዊ መገሇሌ፣ ብልም አካሊዊ ጥቃት ተዯጋግሞ ዯርሶባቸዋሌ የበጌምዴር አውራጃ ኦርቶድክስ ሀይማኖት አባቶችና ካህናት ከሰዋቸውም ነበር፤ በዙህም የአውራጃው ገዢ ከነበሩት ከራስ መንገሻ አቲከም ዗ንዴ ቀርበው ሀይማኖታዊ አቋማቸውን እንዱገሌጹ ተዯረገ በሸንጎው ሊይ አሇቃ ታዬ ባንዴ ጎን፣ ከሳሾቻቸው ዯግሞ በላሊ ሆነው ሇረጅም ሰዓታት ተከራከሩ፤ ራስ መንገሻ አቲከምም የአሇቃ ታዬን ሀሳብ ይበሌጥ ገዢ ሆኖ ስሊገኙት የሙግቱን የአሸናፊነት ፍርዴ ሰጧቸው። ይህ የአሇቃ ታዬ አሸናፊነት ሙግቱን ከመርታትም ባሇፈ ትርጉም ነበረው፤ አጋጣሚው ከኦርቶድክስ ቤተ ክርቲያን ሉቃውንት ጫና ሇጊዛውም ቢሆን እፎይታን ሇማግኘታቸው ምክንያት ሆናሌ። እንዳት? በክሱ ሰበብ ራስ መንገሻ አቲከምን አግኝተዋሌ፤ በአጭር ጊዛም ጥሩ ግንኙነት መስርተው ነበርና አሇቃ ታዬ የሚዯርስባቸው መገሇሌና መዴሌዖ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መንግስት እንዱያውቀው ሆኗሌ። ራስ መንገሻ አቲከም አሇቃ ታዬን ዯብዲቤ አስይ዗ውና አሽከራቸውን እንዱያጅቧቸው አዴርገው ወዯ ዲግማዊ ምኒሌክ ሰዯዶቸው። በጊዛው የአጼ ዮሐንስ የሌጅ ሌጅ የሆኑት ራስ ስዩም መንገሻ በአጼ ምኒሌክ መንግስት ሊይ ሸፍተው ነበርና በራስ መኮንን የተመራ ጦር ወዯ ሰሜን ዗ምቶ ነበር፤ ምኒሌክም የጦሩን ሁኔታ ሇመከታተሌ ዯነባ አካባቢ ተገኝተው ነበርና አሇቃ ታዬን ያገኟቸው በዙያው ነበር፤ አመሇካከታቸውን በተመሇከተም እንዱገሌጹሊቸው አዴርገው ነበር፤ ዲግማዊ ምኒሌክ መጽሀፈhttps://www.researchgate.net/publication/336367643_Short_Biography_of_Aleqa_Taye_Gebremariam

No comments:

Post a Comment