በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት
መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ምሳሌ-6የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤ ሁልጊዜም በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል። ትእዛዝ መብራት፥ ሕግም ብርሃን ነውና፥ የተግሣጽም ዘለፋ...
መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፴፩
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ምሳሌ-31ብርቱ መጠጥ ወዴት ነው? ይሉ ዘንድ፤ እንዳይጠጡና ሕግን እንዳይረሱ፥ የድሀ ልጆችንም ፍርድ እንዳያጐድሉ። ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት...። ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ...
ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፰
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ኢሳይያስ-8ይወድቁማል፥ ይሰበሩማል፥ ይጠመዱማል፥ ይያዙማል። ምስክሩን እሰር፤ በደቀ መዛሙርቶቼም መካከል ሕጉን አትም። ከያዕቆብም ቤት ፊቱን የመለሰውን እግዚአብሔርን... አይገባውምን? ወይስ ለሕያዋን ሲሉ ሙታንን ይጠይቃሉን? ወደ ሕግና ወደ ምስክር ሂዱ! እንዲህም ያለውን ቃል ባይናገሩ ንጋት አይበራላቸውም። እነርሱም ተጨንቀውና ተርበው...
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፲፯
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ሳሙኤል-ካልዕ-17አኪጦፌልም አቤሴሎምን። አሥራ ሁለት ሺህ ሰዎች ልምረጥና ደክሞና እጁ ዝሎ ሳለ እወድቅበታለህ፥ አስፈራውማለሁ፤ ከእርሱም ጋር ያለው ሕዝብ ሁሉ ይሸሻል... በመጣ ጊዜ አቤሴሎም። አኪጦፌል ያለው ይህ ነው፤ ነገሩን እናደርገው ዘንድ ይገባልን? ባይሆን ግን አንተ ንገረን ብሎ ተናገረው። ኩሲም አቤሴሎምን። አኪጦፌል በዚህ...
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፬
www.ethiopicbible.com/books/የማርቆስ-ወንጌል-4በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው፥ ፍሬም አልሰጠም። ሌላውም በመልካም መሬት ላይ ወደቀና ወጥቶ አድጎ ፍሬ ሰጠ፥ አንዱም ሠላሳ አንዱም ስድሳ አንዱም መቶ አፈራ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ አለ። ብቻውንም በሆነ ጊዜ፥ በዙሪያው የነበሩት ከአሥራ ሁለቱ ጋር ስለ ምሳሌው ጠየቁት። እንዲህም አላቸው። ለእናንተ...
ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘሌዋውያን-14እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። በመንጻቱ ቀን የለምጻሙ ሕግ ይህ ይሆናል፤ ወደ ካህኑ ይወስዱታል። ካህኑም ከሰፈር ወደ ውጭ ይወጣል፤ ካህኑም... በእግዚአብሔር ፊት ያስተሰርይለታል። ለመንጻቱ የሚያስፈልገውን ነገር ለማያገኝ የለምጽ ደዌ ላለበት ሰው ሕግ ይህ ነው። እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ...
ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፱
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ኢሳይያስ-59እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም ከመስማት አልደነቈረችም፤ ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል ለይታለች፥ እንዳይሰማም... ይመጣል፥ በያዕቆብም ዘንድ ከኃጢአት ለሚርቁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ከእርሱ ጋር ያለው ቃል ኪዳኔ ይህ ነው ይላል እግዚአብሔር፥ በአንተ ላይ ያለው መንፈሴ...
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ራእይ-14ነውር የለባቸውም። በምድርም ለሚኖሩ ለሕዝብም ለነገድም ለቋንቋም ለወገንም ሁሉ ይሰብክ ዘንድ የዘላለም ወንጌል ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ መካከል ሲበር... ማጭድ ነበረው። በእሳትም ላይ ሥልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከመሠዊያው ወጥቶ ስለታም ማጭድ ያለውን። ዘለላዎቹ ፈጽመው በስለዋልና ስለታሙን ማጭድህን ስደድና በምድር...
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫
www.ethiopicbible.com/books/የማቴዎስ-ወንጌል-13መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ደቀ... ግን አልተሰጣቸውም። ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። ስለዚህ እያዩ ስለማያዩ እየሰሙም ስለማይሰሙ ስለማያስተውሉም...
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፬
www.ethiopicbible.com/books/የሐዋርያት-ሥራ-4ተሰበሰቡ፤ እነርሱንም በመካከል አቁመው። በምን ኃይል ወይስ በማን ስም እናንተ ይህን አደረጋችሁ? ብለው ጠየቁአቸው። በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ... ነገር ስንኳ የራሱ እንደ ሆነ ማንም አልተናገረም። ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው...
No comments:
Post a Comment