Wednesday, April 21, 2021

፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፫
www.ethiopicbible.com/books/፪ኛ-የጴጥሮስ-መልእክት-3
ምድርም በእግዚአብሔር ቃል ከውኃ ተጋጥማ በውኃ መካከል እንደ ነበሩ ወደው አያስተውሉምና፤ በዚህም ምክንያት ያን ጊዜ የነበረ ዓለም በውኃ ሰጥሞ ጠፋ፤ አሁን... በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን...
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ ምዕራፍ ፲፬
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ዜና-መዋዕል-ካልዕ-14
ዐፀዶቹንም ቈረጠ፤ የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ይሹ ዘንድ፥ ሕጉንና ትእዛዙንም ያደርጉ ዘንድ ይሁዳን አዘዘ። ከይሁዳም ከተሞች ሁሉ የኮረብታውን መስገጃዎችና... ኢትዮጵያውያንን መታ፤ ኢትዮጵያውያንም ሸሹ። አሳም ከእርሱም ጋር ያለው ሕዝብ እስከ ጌራራ ድረስ አሳደዱአቸው፤ ኢትዮጵያውያንም ፈጽመው እስኪጠፉ ድረስ ወደቁ...
ትንቢተ ሚልክያ ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ሚልክያ-2
ደነገጠ። የእውነት ሕግ በአፉ ውስጥ ነበረች፥ በከንፈሩም ውስጥ በደል አልተገኘበትም፤ ከእኔም ጋር በሰላምና በቅንነት ሄደ፥ ብዙ ሰዎችንም ከኃጢአት መለሰ። ካህኑ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነውና ከንፈሮቹ እውቀትን ይጠብቁ ዘንድ ይገባቸዋል፥ ሰዎችም ሕግን ከአፉ ይፈልጉ ዘንድ ይገባቸዋል። እናንተ ግን ከመንገዱ...
ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፯
www.ethiopicbible.com/books/ወደ-ሮሜ-ሰዎች-7
ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን? ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር በሕግ ታስራለችና፤ ባልዋ ቢሞት ግን ስለ ባል ከሆነው ሕግ ተፈትታለች። ስለዚህ ባልዋ በሕይወት ሳለ ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ ትባላለች፤ ባልዋ ቢሞት ግን ከሕጉ አርነት...
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/መኃልየ-መኃልይ-ዘሰሎሞን-2
እኔ የሳሮን ጽጌ ረዳ የቈላም አበባ ነኝ። በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ፥ እንዲሁ ወዳጄ በቈነጃጅት መካከል ናት። በዱር እንዳለ እንኮይ፥ እንዲሁ ውዴ በልጆች መካከል ነው። ከጥላው በታች እጅግ ወድጄ ተቀመጥሁ፥ ፍሬውም በጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው። ወደ ወይን ጠጁም ቤት አገባኝ፥ በእኔ ላይ ያለው ዓላማውም...
በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት 

ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፱
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘፍጥረት-9
ወፎች፥ በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱትም፥ በባሕር ዓሦችም ሁሉ ላይ ይሁን፤ እነርሱም በእጃችሁ ተሰጥተዋል። ሕይወት ያለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ መብል ይሁናችሁ፤ ሁሉን...። እግዚአብሔርም አለ። በእኔና በእናንተ መካከል፥ ከእናንተም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል፥ ለዘላለም የማደርገው የቃል ኪዳን ምልክት...
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፲፭
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ኢያሱ-ወልደ-ነዌ-15
ለይሁዳም ልጆች ነገድ በየወገናቸው እስከ ጺን ምድረ በዳ እስከ ደቡብ መጨረሻ እስከ ኤዶምያስ ዳርቻ ድረስ ዕጣ ሆነላቸው። በደቡብም በኩል ያለው ድንበራቸው... አጠገብ ነበረ፤ በደቡብ በኩል ያለው ድንበራቸው ይህ ነው። በምሥራቅም በኩል ያለው ድንበር እስከ ጨው ባሕር እስከ ዮርዳኖስም መጨረሻ ነበረ። በሰሜንም በኩል...
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፳
www.ethiopicbible.com/books/መጽሐፈ-ኢያሱ-ወልደ-ነዌ-20
በስሕተት ስለ ገደለው ነፍሰ ገዳዩን በእጁ አሳልፈው አይስጡት። በማኅበሩ ፊት ለፍርድ እስኪቆም ድረስ፥ በዚያም ወራት ያለው ታላቁ ካህን እስኪሞት ድረስ... እስኪቆም ድረስ በደም ተበቃዩ እጅ እንዳይሞት ሳያውቅ ሰውን የገደለ ወደዚያ እንዲሸሽ፥ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ በመካከላቸውም ለሚቀመጥ መጻተኛ የተለዩ ከተሞች...
፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፭
www.ethiopicbible.com/books/፩ኛ-ወደ-ቆሮንቶስ-ሰዎች-5
በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና። እናንተም... ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥ መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው። መመካታችሁ መልካም...
፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/፩ኛ-ወደ-ጢሞቴዎስ-2
ይህ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም...

No comments:

Post a Comment