ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮
www.ethiopicbible.com/books/ወደ-ሮሜ-ሰዎች-16በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። በጌታ...፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ። የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ...
ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፮
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ሕዝቅኤል-6ሥራችሁም ይሻራል። ተወግተውም የሞቱት በመካከላችሁ ይወድቃሉ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። ነገር ግን በአገሮች በተበተናችሁ ጊዜ ከሰይፍ ያመለጡትን ቅሬታ በአሕዛብ መካከል አስቀርላችኋለሁ። ከእናንተም የዳኑት ከእኔ በራቀው በአመንዝራ ልባቸውና ጣዖቶቻቸውን በተከተሉ በአመንዝራ ዓይኖቻቸው የተሰበርሁትን እኔን...
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳
www.ethiopicbible.com/books/የሐዋርያት-ሥራ-20አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ። አሁንም፥ እነሆ፥ እኔ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁ ሁላችሁ ከእንግዲህ ወዲህ ፊቴን እንዳትዩ አውቃለሁ። ስለዚህ እኔ ከሰው ሁሉ ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ...
ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፰
www.ethiopicbible.com/books/ትንቢተ-ሆሴዕ-8መለከትን ወደ አፍህ አቅርብ፤ ቃል ኪዳኔን ተላልፈዋልና፥ በሕጌም ላይ ዐምፀዋልና በእግዚአብሔር ቤት ላይ እንደ ንስር ይመጣል። እነርሱም። አምላክ ሆይ፥ እኛ... ዘርተዋል፥ ዐውሎ ነፍስንም ያጭዳሉ፤ አገዳ የለውም፥ ከፍሬውም ዱቄት አይገኝም፤ ቢገኝም እንግዶች ይበሉታል። እስራኤል ተውጦአል፥ በአሕዛብም መካከል ዛሬ...
ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፩
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘዳግም-31አትፍራ፥ አትደንግጥ አለው። ሙሴም ይህችን ሕግ ጻፈ፥ የእግዚአብሔርንም የቃል ኪዳኑን ታቦት ይሸከሙ ለነበሩት ለሌዊ ልጆች ለካህናቱ ለእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ... ዘንድ እርሱ በመረጠው ስፍራ ሲከማች፥ ይህን ሕግ በእስራኤል ሁሉ ፊት በጆሮው አንብበው። ይሰሙና ይማሩ ዘንድ፥ አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ይፈሩ ዘንድ፥ የዚህንም...
በሕግና በጸጋ መካከል ያለ ልዩነት
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/የዮሐንስ-ራእይ-2በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ... ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና። መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት...
ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፯
www.ethiopicbible.com/books/ኦሪት-ዘዳግም-17በእስራኤልም መካከል እንዲህ ያለ ርኵሰት እንደ ተሠራ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ በርህ ታመጣቸዋለህ... በመጀመሪያ የምስክሮች እጅ በኋላም የሕዝቡ ሁሉ እጅ ትሁንበት፤ እንዲሁም ክፋቱን ከመካከልህ አስወግድ። በደምና በደም፥ በፍርድና በፍርድ፥ በመቍሰልና በመቍሰል መካከል...
፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮
www.ethiopicbible.com/books/፪ኛ-ወደ-ቆሮንቶስ-ሰዎች-6አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው... በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ስለዚህም ጌታ። ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም...
፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፭
www.ethiopicbible.com/books/፩ኛ-ወደ-ተሰሎንቄ-ሰዎች-5እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው። ወንድሞች ሆይ፥ በመካከላችሁ የሚደክሙትን በጌታም የሚገዙአችሁን የሚገሥጹአችሁንም ታውቁ... የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን፤ አሜን...
ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፪
www.ethiopicbible.com/books/ወደ-ዕብራውያን-2መሰከረ። ሁሉን ከእርሱ በታች ባስገዛ ጊዜ ያልተገዛለት ምንም አልተወምና። አሁን ግን ሁሉ እንደ ተገዛለት ገና አናይም፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ... ከአንድ ናቸውና፤ ስለዚህም ምክንያት። ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ፤ ደግሞም። እኔ በእርሱ እታመናለሁ፤ ደግሞም...
No comments:
Post a Comment