Wednesday, April 21, 2021


 ሕግእናጸጋ



ክፍል 3


ሕጉጠበቀእንጂመችላላ?

•እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።ማቴ. 5፡17-18


የሕግናጸጋንጽጽርየቀጠለሕግ

ጸጋ

ተቀባዮች፡ እስራኤል

እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱናቸውና፤ሮሜ. 9፡4 

ተቀባዮች፡ እስራኤልናአሕዛብ

እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ሮሜ.3፡2

2


የሃጢአትባሪያነህ።የእግዚአብሔርንየሕግ/የቅድስናጥያቄበራስህመመለስአትችልም።

•ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለንና፤ እኔ ግን ከኃጢአት በታች ልሆንየተሸጥሁ የሥጋ ነኝ።ሮሜ7፥14 

•የማደርገውን አላውቅምና፤ የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም።ሮሜ. 7፡15…የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።ሮሜ. 7፡19

•ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።ገላ. 5፡17


No comments:

Post a Comment