የእግዚአብሔርየቅድስናጥያቄመልስኢየሱስነው።
•ሕግከስጋባሕሪይየተነሳሊፈጽምያልቻለውን፣እግዚአብሔርየገዛልጁንበሃጢአተኛሰውአምሳል፣የሃጢአትመስዋዕትእንዲሆንበመላክፈጸመው…ይኸውም በስጋ ሳይሆን በመንፈስ በምንመላለስበእኛ ሕጉ የሚጠይቀው ጽድቅሙሉ በሙሉእንዲፈጸምነው። ሮሜ. 8፡3-4
•እንግዲህበመንፈስኑሩእላለሁ፣የስጋንምምኞትአትፈጽሙም።ገላ. 5፡16
የሕግናጸጋንጽጽርሕግ | ጸጋ | ||||||||
በሙሴተሰጠ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ዮሐ1፡16 | በኢየሱስተሰጠ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።ዮሐ. 1፡17
|
No comments:
Post a Comment