መነኩሴው የማርያምን ጡት ጠባ!
እና ሌሎች ውሸቶች በተአምረ ማርያም
ተአምረ ማርያም
ውሸት ቁጥር 1
« እንደዚሁም ሁሉ በየሰዓቱም በቀንና በመዐልትም በሰማይና በምድርም ፈጽሜ እመሰገናለሁ » ይህን ያለችው ማርያም ናት ይላሉ እውነት ይህን ነገር እሷ ትናገራለች?
ዉሸት ቁጥር 2 መነኩሴውን ጡት አጠባች
«ይህን ነገር ከተነጋገሩ በኃላ እመቤታችን ያንን መነኩሴ ባረከችው ብፍቅርም ተቀበለችው የተባረከ ሚስጥርንም የሚናገር #ወተትን #ከጡቷ #አጠባችው »
ውሸት ቁጥር 3 በቸርነቷ
እመቤታችንም እንደቃል ኪዳኗ ንፅህት ነፍሱን ተቀብላ #በቸርነቷ ብዛት ከሷ ጋራ በመንግስተ ሰማያት አኖረችው ይላል
ኢየሱስ በወንጌል ሲያስተምር አንድ ሰው ወደ እርሱ መጥቶ ቸር መምህር ሆይ፥ የዘላለም ሕይወትን እወርስ ዘንድ ምን ላድርግ? ብሎ ሲጠይቀው ኢየሱስም ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም ብሎ ነው የመለሰለት
ማርቆስ 10 17-18 እዚህ ታምር ግን በቸርነቷ መንግስተ ሰማያት እንዳስገባችው ተፅፏል
ይህ ሁሉ ጉድ አንደኛው ገፅ ላይ ብቻ ነው እናም እሷን እንወዳታላን እያላችሁ ያላደረገችውንና ያልሆነችውን ነገር በሷ ላይ አትዋሹ ማንም ውሸታም ደብተራ የደረሰውን ተረት አምናችሁ አትቀበሉ ።

No comments:
Post a Comment