ኦርቶዶክስ ተጠየቅ
እግዚአብሔር ይህን ዓለም 8 ሺህ ዓመት ይኑር ብሎ በ1980 እትም ወስኖ የነበረ ቢሆንም በ2000 በታተመው አዲስ እትም የጊዜው ገደብ መጽሐፉ ላይ ተወግዷል ለምን?
« በዚህ ዓለም የሚኖሩ ሰዎችን ልዑል እግዚአብሔር ምን ያህል ታገሣቸው ነገር ግን « #ይህ #ዓለም #ስምንት #ሺህ #ይኑር #ብሎ #ስለወሰነው » ነው እንጂ ስለነሳቸው አይደለም አለኝ። »(መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ምዕራፍ 6 ቁጥር 5 የ1980 እትም )
« ልዑል በዚህ ዓለም የሚኖሩ ሰዎችን ምን ያህል ታገሳቸው ነገር ግን ስለ ወሰነው ጊዜ ነው እንጅ ስለ እነርሱ አይደለም» (መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ምዕራፍ 6 ቁጥር 5 የ2000 እትም )
የ1980 ው እትም ላይ በግልጽ የዚህ ዓለም እድሜ 8ሺህ ነው ይል ነበር መጽሐፍ ቅዱስ ተሻሽሎ ሲታተም 8ሺህ ሚለውን ከመጽሐፉ ላይ አስወግደውታል ።
መጽሐፍ ቅዱስ አልተበለረዘም¡
https://t.me/orthox

3

No comments:
Post a Comment