Forwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ - የንፅፅር ትምህርት መድረክ
ብዙ አስገራሚ ትምህርቶችን በውስጡ የያዘው ተዓምረ ማርያም ከይዘቶቹ ውስጥ ማርያምን ገዳይ አድርጎ ያቀረበብትን አንድ "ገድል" ላስቃኛችሁ..!
ተገልጦልናል በሚል ብሒል የሀገራችን ፀሀፍት ድርሰት የሆነው ተአምረ ማርያም የተባለው መፅሐፍ በውስጡ ብዙ አሳፍሪና አስነዋሪ ታሪኮችን ያቀፈ ድረሰት ነው። ማርያምን እናከብራለን በሚል የውሸት መሀላቸው ክብሯን በተደጋጋሚ አጉድፈውታል። ይኸው አሁን ደግሞ "ነፍሰ ገዳይ ናት" ይሉናል፦
"በበረሐ ከሚኖር ሰው አጠገብ ከመንገድ ድካም የተነሳ ጥቂት ያርፍ ዘንድ ተኝቶ ከፀሐይ ሰባት እጅ ፈፅማ የምታበራ ሴት ብርሃን የለበሱ ሁለት ሰዎች አስከትላ አንዱ በቀኝዋ አንዱም በግራዋ ሁነው ከቤተ ክርስቲያን በር ስትወጣ አየ
ከዚያም በኃላ በቀኝዋ ያለውን መልዐክ በእጁ ያለውን የመሰቀል በትር ይሰጣት ዘንድ አመለከተችው ያንም የመስቀል በትር በሰጣት ጊዜ ግመሎች የሚጭነውን ጎኑን ወጋችው
ወደ መነኮሳት ሒዶ ያየውን ሁሉ ነገራቸውና እነሱ ግመሎችን ወደ ሚጭን ሰው በሔዱ ጊዜ ከጎኑም ደም ሲፈስ አዩ ሳይንቀሳቀሱ ሙቶ አገኙት። ያን ጊዜም ወስደው በገዳሙ ውስጥ ቀበሩት
15 ተኛ ተአምር ከቁጥር 25—30ገፅ 121
ፊልም የሚመስለውን የምናብ ትርክት ወደጎን እናድርገውና በቁምነገር ስንጠይቅ "እውን ማርያም ይህን ታደርጋለች ብላችሁ ታምናላችሁ? በሃሳቡስ ትስማማላችሁ? መስቀልስ መዳኛችሁ ነው ወይንስ መግደያችሁ?
https://t.me/yahya5

No comments:
Post a Comment