በየዓመቱ እና በየወሩ የሚከበሩ በዓላትን አክብሩ ብለው ያዘዙን ግብጻውያን እነሱ ለምን አያከብሯቸውም?
በአገራችን እንደሚታወቀው ጳጳሳት የሚሾሙልን ከግብጽ ነበር ድርሳነ ዑራኤልና ፍትሐ ነገሥትን በመሳሰሉ መጽሐፍት « የኢትዮጵያ ሰዎች ከዐዋቂዎቻቸው ወገን በራሳቸው ፈቃድ ሊቀ ጳጳሳትን ለራሳቸው አይሹሙ » በሚለውነ ህግ መሠረት ለአንድ ሺህ ስድስት መቶ ዓመታት ጳጳሳት ተሹመው ይመጡ የነበረው ከግብጽ ራሳቸው ግብጻዊያን ነበሩ ይህን የሐሰት ትምህርት አዘጋጅተው በሃይማኖት ካባ ቅኝ ሲገገዙን ኖረዋል
አሁን ላይ ነገሩ ተቀይሮ ኢትዮጵያዊ ከራሱ ወገን ጳጳስ መሾም አይችልም ሚለው ሐሰተኛ ቀኖናን በመተው ኢትዮጵያዊ ጳጳስ መሾም የተጀመረው ከ1600 ዓመት በኃላ በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ነው ይህ የውሸት አስተምህሮ ቢወገድም እነዚህ ሴረኞች የሰሩልን በዓላት ግን ዛሬም እየተከበሩ ነው ለምን?
ለምሳሌ ፦ በግበጹ ጣዖት ዙሐል ስም የተሸፈነው የሚካኤለ በዓለ ይህ በየዓመቱ እና በየወሩ በ12 በተለይ በሰኔ በድምቀት( የሰኔ ሚካኤል) ተብሎ የሚከበረው በዓል እንዴት እንደተጀመረ መጽሐፈ ስንክሳር እንደዚህ ይነግረናል
« አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም #ሰኔ #ዐሥራ #ሁለት በዚች ዕለት የከበረ የመላእክት አለቃ የመልአኩ የሚካኣል የመታሰቢያውን በዓል ያከብራሉ የሚያከብሩበትም ምክንያት እንዲህ ነው
እስክንድርያ በምትባል ከተማ አክላወባጥራ የተባለች ንግሥት የንጉሥ በጥሊሞስ ልጅ ዙሓል በሚባል ኮከብ ስም ያሠራችው ታላቅ ምኵራብ ነበረና በየዓመቱ ሰኔ በባተ በዐሥራሁለት ቀንበዚያ ምኵራብ ሕዝቡ ተሰብስቦ ታላቅ በዓል ያደርጉ ነበር በዚያም ምኩራብውስጥ #ዙሐል #የሚሉት #ታላቅ #የነሐስ #ጣዖት #ነበረና በዓሉ በሚከበርበት ዕለት ብዙፍሪዳዎችን ያርዱለት ነበር »
( መጽሐፈ ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ገጽ 393—394 ከቁጥር 1_4 )
ከዚህ በኋላ ነው አባ እለእስክንድሮስ የተባለ ሊቀ ጳጳስ ሕዝቡን ይህን ጣዖት አታክብሩ ብለዋቸው ሕዝቡ ለዘመናት ማክበር ለምደናልና አንተውም ስላሉት ሚካኤል የሚል ታርጋ ለጥፈው እንዲያከብሩ የፈቀደላቸው እናም በየ ዓመቱና በየ ወሩ በ12 የሚከብረው ጣዖቱ ዙሐል ሲሆን ግን ሚካኤል የሚል ማልያ ለብሷል ሚያስገርመው ነገር ይህን ሐሰተኛ ትምህርት የሰሩልን ሰዎች ቢወገዱም እኛ ግን ዙሐል የተባለውን ጣዖት በሚካኤል ስም እያከበርን ነው እነሱ ግን አያከብሩትም ለምን?
# በተጨማሪ በ19 የሚከበረው የገብርኤል በዓልም በግብጾች ትእዛዝ ነው ፦ « በዚችም ዕለት ለከበረ መልአክ አዲስ የምሥራች ነጋሪ ለሆነ የመላእክት አሊቃ ገብርኤል በዓልን ያደርጉለት ዘንድ መምህራን #በግብጽ #አገር #ለክርስቲያን #ወገኖች #ሥርዓት #ሠሩላቸው » (ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ገጽ 409 )
ለተጨማሪ በቴሌግራም ያግኙን
👉👉 https://t.me/orthox

April 21

No comments:
Post a Comment