Tuesday, May 4, 2021

#ክርስትያን #ቡናን_ከጠጣ ካልተጠመቀ ሰው ጋር አብሮ #ገሀነም (እሳት) ይገባል።
ምንጭ:-ከድርሳነ ማርያም ህዳር 1998 እትም በገጽ 267
እኛ ግን ያልተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።4:157"
የምትወዱትን ሰው ቡና በፍሬው እንዲበላውጋብዙት
ዜናውን ያወራው የትኛውም አይነት የዜና ማሰራጫ አይደለም መረጃው ከድርሳነ ማርያም ህዳር 1998 እትም በገጽ 267 ላይ ነው ክርስትያን ቡናን ከጠጣ ካልተጠመቀ ሰው ጋር ገሀነም ይገባል የሚለው
እንግዲህ ቡና የሚጠጣ ገሀነም ይገባል ተባለ።
የቡና ሱስ ያለበት ክርስትያን ካለ አይጠጣ ስለተባለ መጠጣት ትተህ ገሀነም ላለመግባት ለሱስህ ስትል በፍሬው መብላት አልያም ቡናን መተው ይሄን ማድረግ ካልቻልክ ግን እምነትህን ፈትሽ ወይንም ፈትነህ እውነታውን ያዝ
መንግስትም ሆነ የቡና ነጋዴዎች እንዲያውቁልኝ የምፈልገው ቡና ለጤና ጠቃሚ የሆነ ነገር እንዳለው እና ኤክስፖርት በመደረግ ለሀገር ትልቅ የገቢ ምንጭ መሆኑን ጠንቅቄ የማውቅ በተጨማሪም እስልምና አንድ ሰው ቡና ስለጠጣ ገሀነም ይገባል የሚል አስተምህሮም በፍጹም እንደሌለው ስለዚህ መክሰስ ካለባችሁ እኔንም ዲኔንም አትክሰሱብኝ ድርሳነ ማርያም እና ክርስትናን ክሰሱ እንጂ
#ክርስትያን #ቡናን_ከጠጣ ካልተጠመቀ ሰው ጋር አብሮ #ገሀነም ይገባል።
ምንጭ:-ከድርሳነ ማርያም ህዳር 1998 እትም በገጽ 267
እኛ ግን ያልተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።4:157"




No comments:

Post a Comment