በ1800ዎቹ ለጥቁር ባሪያዎች የተለየ Bible እንደተፃፈ ታውቃላቹ? ሚሽነሪዎች ባሪያዎችን ሲሰብኩ ኦሪጅናሉን Bible በመደበቅ ይህንን version ነበር የሚጠቀሙት፡፡ ከold testament 90% ሲወጣ ከ new testament ግማሽ ያህሉን አውጥተውታል፡፡ Remove ካደረጉት Passage በጣም የገረመኝ Galatians 3:28 , "There is neither Jew nor Greek, there is
neither bond nor free, there is neither male nor female: for you are all one in Christ Jesus",

No comments:
Post a Comment