ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ብሰብኩላችሁ የተረገመ ይሁን (ገላቲያስ 1:8)
ነገር ግን የዘመኑ ፍፃሜ በደረሰ ጊዜ እግዝአብሔር ከሴት የተወለደውን ከህግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ
እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ #ከሕግ_በታች_ይዋጅ_ዘንድ (ገላቲያስ 4:4)
ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ በማኅፀን ሳይገረዝ በመለአኩ እንደ ተባለ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ (ሉቃስ 2:21)

No comments:
Post a Comment