Tuesday, May 4, 2021

https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcSZPH7pB5DHg2H1np_BlxFaK89NDvgWnebmuQ&usqp=CAU

እኛ ግን ያልተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።4:157"

Tutor/Teacher

እኛ ግን ያልተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።4:157"

Tutor/Teacher
Send Message

OTHER POSTS

በሀይማኖቱ፣ የማያፍር፣ ብቻ፣ ይችን፣ ጥያቄ፣ ይመልስልኝ። ለማርያም፣ ስንት፣ ልጅ፣ አላት?
10
6 Comments
2 Shares
Like
Comment
Share

6 Comments

Most Relevant

  • Author
    ለምን ትዋሻላችሁ? ካለወቅን እኮ አለውቅም ማለት እንችላለን፣ መፅሃፍ ቅዱስ ማቴዎስ 13:54 ላይ በግልፅ ማሪያም ከኢየሱስ ሌላ 4 ልጆች እነወዳላት በግልፅ ተፅፎ ተቀምጦ እያለ ለምን እንዋሻለን?
    አዎን እንደ መፅሃፍ ቅዱስ ለማሪያም ከኢየሱስ ጭምር አንድ ላይ 5 ልጆች አላት ይለናል፣ ካላመናችሁ የማቴዎስ ወንጌል 13:54 ከፍታችሁ አምብቡና ታዘቡኝ
    No photo description available.
    2
    • Like
    • Reply
    • 2y
View 3 more comments
«በምድር ላይ እሳት ልጥል መጣሁ
አሁን የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን
እፈልጋለሁ?…» የሉቃስ ወንጌል 12፡49
😡😡 ይገርማል ቆይ እሳት ይዞ የመጣውን ሰው እንዴ ፈጣሬ ነው ያድናል ይታደጋል ያበላል ያጠጣል ፍጥረታትን ፈጠረ የምትሉን ? ለራሱ ምንም ማድረግ እደማይችል እየተናገረ ግድ ቻል ትሉታላቹህ ! ለኢስራዔል የተላከ ነብይ ለኢትዮጵያ ጭምር ነው ትላላቹህ አትልፍ ኢትዮጵያ ያላቹህ ክርስቲያን ወገኖች ።
የአላህ ሰላም በአንተላይ ይሁን ዒሳ አ.ሰ
No photo description available.
12
6 Shares
Like
Comment
Share

0 Comments

የማይሞት ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሄር አብ ነዉ። እግዚአብሄር አብ ኢየሱስንም ጭምር ይገዛል።
----
"፤ የሰጠኝ አባቴ #ከሁሉ_ይበልጣል ፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው #ማንም_አይችልም ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 10: 29)…
See More
13
9 Shares
Like
Comment
Share

0 Comments

ኢየሱስ ክርስቶስ አልተሰቀለም አልሞተም። ወይስ ተሰቅሏል ሞቷልም?😕 ፈጣሪ ለምንና እደት ይሰቀላል ማንስ ደፋር ከእሱ በላይ ኑሮ ይሰቅለዋል
• ኢየሱስ ላለመሰቀሉና ላለመሞቱ ሌላው ማስረጃ,በስቅለት ዙሪያ የተፃፉ ፅሁፎች መጋጨታቸው ነው።
1•ኢየሱስ የመጣው ተሰቅሎ እኛን ለማዳን ከሆነ,ላለመሰቀልና ላለመሞት ፀሎት ማድረግ ለምን ኣስፈለገ?
"እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት"(ወደ ዕብራውያን 5:7)
2• ለመሞት ከመጣ,ይህችን ጽዋ ከኔ ውሰድ እያለ መፀለይ ለምን ኣስፈለገው?🏻
"…
See More
No photo description available.
22
4 Comments
21 Shares
Like
Comment
Share

4 Comments

Most Relevant

  • ንባብ ይገላል ትርጓሜ ግን ያድናል የሚለውን አላነበብክም እንዴ
    • Like
    • Reply
    • 2y
View 2 more comments
የሌዝቢያን(የሴት ለሴት) አጀማመር
በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። ወደ ሮሜ ሰዎች 16:16
No photo description available.
22
12 Comments
10 Shares
Like
Comment
Share

12 Comments

Most Relevant

  • ኦርቶዶክስን ለማሰደብ በጣም ብልግና ነው ....
    2
    • Like
    • Reply
    • 2y
View 6 more comments
በግብዝ ሴቶች የተሻሩ የመፅሃፍ ቅዱስ ክፍሎች።
ይህ ፍጹም ኢ-መጽሃፍ ቅዱሳዊ ነው!!!!
ሴት ልጅ በዝግታ ትማር እንጂ እንደዚ በ ወንድ ላይ እንድትሰለጥን እና እንድታስተምር ፣ወንድን አምበርክካ እንድትፀልይ፣በአደባባይ እንድትሰብክ በፍፁም አልተፈቀደላትም።…
See More
No photo description available.
43
6 Comments
38 Shares
Like
Comment
Share

6 Comments

Most Relevant

  • Author
    ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፡12) “ጳውሎስ ሴቶች ዝም እንዲሉ ባዘዘው መሰረት ሴቶች እንድታስተምሩና በማህበር እንድትናገሩ የፈቀደላቺሁ ማነው ? ይሄ ተግባራቺሁ ከጳውሎስ ትዛዝ ጋር አይጋጭባቺሁም ?
    1
    • Like
    • Reply
    • 2y
View 5 more comments
የመፅሃፍ ቅዱስ አስተምህሮት ሌላ የቤተ ክርስትያን አስተምህሮት ሌላ
ዳሽን ቢራ ለ ኪዳናምህረት ቤ/ክ መስርያ የሚሆን 1 ሚልዮን ብር ሰጥተናል ጠጡልንም እያሉ ነው። ታድያ ይህች ቤ/ክ በምን ሞራል ነው አትጠጡ አትስከሩ ብላ የ
Send Message

No comments:

Post a Comment