ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ነበር ብለው የሚከራከሩን ክርስቲያኖች በተለይም ኦርቶዶክሶች ፍትሐ ነገሥቱን አላነበቡትም ማለት ነው። ከአንድ በላይ ማግባት ብቻ ሳይሆን ዕቁባት መያዝ እራሱ የተፈቀደ ነበር አሁን ማን እንደከለከለው ባናውቅም..!
.
«ለዳዊት ለሰሎሞን ለሌሎችም ዕቁባት ነበራቸውሳ ብትል ልታውቅ ከወደድክ ስማ!በዚያ ዘመን በምድር ላይ ሰዎች ጥቂቶች ስለነበሩ…በምድር ላይ ይበዙ ዘንድ…ዕቁባት እንዲያኖሩ ተፈቀደላቸው፡፡ምድር እንደ መላች ባየ ጊዜ ግን ዕቁባትን ከማኖር ከልክሎ ሚስት የማግባት ሕግ ሠራ››
(ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 25፣በእንተ አኅርሞተ ዕቁባት፡ገጽ 242-243)

No comments:
Post a Comment