የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቪርጂኒያ አዋረዱን።
ቄሶችና ጳጳሳት ህዝብን በማታለል በሚል በመንግሥት እየተፈለጉ ነው
“ወረርሽኝን እንዲያጠፉ ቃልኪዳን በተሰጣቸው“ በአቡነ ሃብተማርያም ቃልኪዳን
መሰረት በታጠነችው የአሜሪካኑዋ ቨርጂኒያ በታጠነችበት ምሽት ብቻ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 35 ደግሞ በቫይረሱ ተይዘው ቁጥሩን 288 እንደደረሱ የቨርጅኒያው ገዢ ላሪ ሆጋን (Larry Hogan) አስታወቁ. ቢዝነሶች እንዲዘጉ አዝዘዋል.ከዋሸሁ በዚህ ሊንክ ይግቡ https://www.wtvr.com/.../covid-19-in-virginia-monday...

No comments:
Post a Comment