Tuesday, May 4, 2021

ተወዳጆች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ የሆነው የሀይማኖት አበው ክፍል በማስተዋል አንብቡና እንድታስርዱኝ በትህትና ጠይቃለሁ ::
ጥያቄው 💓ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከተነሳ በኃላ
1 #ከሰውም ወገን #ማንንም ተነስ ከመቃብር ውጣ አላልም ::ቁጥር 49 ላይ
2) #ከሞቱት ሁሉ ማንንም #በሥጋ እንዳላስነሳ አስተውል ይላል ::ቁጥር 50 ላይ
ከዛሬው ትንሣኤ ጋር አስታርቃችሁ አስርዱኝ ⁉️መልካም ምሽት
No photo description available.
2



No comments:

Post a Comment