Tuesday, May 4, 2021

ኦርቶዶክሶች የእናትና ልጅ አምልኮ ከጥንት የባቢሎን ጣኦት የመጣ ልምምድ ነው ስንላችሁ ለምን አትሰሙም? ይኸው ማስረጀ
ተሙዝ እና እናቱ በባቢሎን
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንኳ በጣኦትነት ይታወቃሉ።
ሕዝቅኤል 8 (Ezekiel)
13፤ እርሱም፡— ደግሞ ተመልሰህ ከዚህ የበለጠውን የሚያደርጉትን ታላቅ ርኵሰት ታያለህ፡ አለኝ።
14፤ ወደ ሰሜንም ወደሚመለከተው ወደ እግዚአብሔር ቤት በር መግቢያ አመጣኝ፤ እነሆም፥ ሴቶች #ለተሙዝ እያለቀሱ በዚያ ተቀምጠው ነበር።
ሺንግሞ እና ልጇ በጥንታዊት ቻይና
ሄርታ እና ልጇ በጥንት ጀርመን
ኢንድራኒ እና ልጇ በህንድ
አፎዳይት እና ልጇ በግሪክ
ናና በሱሜርያ
ቬነስ በሮማ
ሳይበል እና ልጇ ዲዋኡስ በእስያ
አይሲስ እና ሆረስ በግብፅ
እነዚህ እርኩሳን ጣኦቶች ሲያመልኩ የነበሩ ሰዎች ክርስትና ሲቀበሉ አንዳንዶቹ እርግፍ አርገው አልተውትም። እንደሚመቸቸው አርገው ማርያም እና እየሱስ ብለው ሀውልት ቀርፀው ማምለክ ቀጠሉ። እና አሁን ከመሳደብ በስነስርዓቱ ብታስተውሉት ይሻላችኋል ።



No comments:

Post a Comment